Channel
🔖 ይህ የአዲስ ሪፖርተር የቴሌግራም ገፅ ነው ! => በቻናሉ 📌 ፈጣን ፥ 📌 ትኩስ ፥ 📌 ወቅታዊ እና 📌 አዳዲስ መረጃዎች እንደወረዱ በቅፅበት ፥ በትኩሱ ይደርሳችኋል ! 🔖 ይወዳጁን ፤ በእርግጥም ይወዱታል ! For promotion @addisreporter_bot #ADDIS ABABA, ETHIOPIA
Updated: 2026-08-07
ለጥንቃቄ!!!! ትናንት ይሁን ከትናንት ወዲያ ይህንን መረጃ የሰይፉ የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ቀርቦ ብዙዎች ተምረውበታል። ጉዳዩን ላልሰማችሁ ለጥንቃቄ እነሆ ብሎ ዳዊት እርገጤ እንዲህ ከትቦታል። የዕድሜ ልክ ጥረቱን የተበላው የፌድራል ፖሊስ አመራሩ ባለቤት ታማ ፀበል ገባች! በኢትዮጵያ ፌ…
የመሬት መንቀጥቀጥ‼️ በዛሬዉ እለት በመተሃራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር። በዛሬዉ እለት ምሽት 2 ሰዓት ከ 11 ደቂቃ ላይ በመተሃራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4.6 የተለካ መሆኑን ቮልካኖ ዲስከቨሪ የተሰ…
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ። የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዛሬው ዕለት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት …
ትራምፕ የ“ወሊድ ቱሪዝምን” ለማገድ አዲስ ትዕዛዝ ፈረሙ፤ “የትውልድ ዜግነት መብትን ቀልድ አድርገውታል” ሲሉ ተናገሩ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንዳንድ የውጭ ሀገር ዜጎች በቱሪስት ቪዛ ተጠቅመው ወደ አሜሪካ በመግባት ልጅ በመውለድ አውቶማቲክ የዜግነት መብት የሚያገኙበትን…
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ። የዓለም ጤና ድርጅት (WHO) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረኢየሱስ በዛሬው ዕለት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በኢት…
📣ምርት እና አገልግሎቶን በቅናሽ ያስተዋውቁ!! ➠ ሱቆች ➠ ሆቴሎች እና ሬስቶራንት ➠ ሽያጭ ➠ ቴሌግራም ቻናል ➠ ድርጅቶች ➠ የቲቪ ፕሮግራም ➠ ት/ቤቶች ➠ ስልጠናዎች ➠ ሆስፒታል ➠ ክሊኒኮች ➠ websites ➠ Events ➠ ሆቴሎች ➠ ፈርኒቸር ቤቶች ➠ ባዛር ➠ ዝግጅቶች እና…
"ታጣቂዎች ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሻረክ 'ያልተቀደሰ ጋብቻ' ፈጥረዋል" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ‼️ 👉እኛ ከእስር የለቀቅናቸው ወደ አሰራቸው ቡድን የተገለበጡም አሉ ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች…
ኢንሳ አዲስ የወጣውን ወሳኝ የመሠረተ ልማት የሳይበር ደህንነት አዋጅ ይፋ አደረገ የመረጃ መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) የሀገሪቱን ዲጂታል ሉዓላዊነት ለማጠናከር ያለመ አዲስ ወሳኝ የመሠረተ ልማት የሳይበር ደህንነት አዋጅ አስተዋወቀ። በዋና ዳይሬክተር ንግስት ሃሚድ ይፋ በተደረገ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.