Channel
እንኳን ወደ ውዱ 4-3-3 አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ነው። ለማስታወቂያ ስራ - @marketing_team433
Updated: 2026-08-06
ፍቅር ውስጥ መሆን አንድን ሰው Creative እንዲሆን ያደርገዋል ይላል አንድ የአመስተርዳም ዩኒቨርስቲ ጥናት! ስታፈቅሩ አዳዲስ ሃሳቦች፣ ጥሩ ጥሩ እሳቤዎች ወደ አዕምሯቹ ይመጣል ይላል ጥናቱ!
በደም ልገሳ ምክንያት HIV የተያዘው ሰው ምላሽ ታዋቂው አሜሪካዊ ቴኒስ ተጫዋች አርተር ሮበርት አሽ በአሜሪካ ዴቪድ ካፕ ቡድን የተመረጠ የመጀመሪያው ጥቁር ተጫዋች ሲሆን ሶስት ጊዜ የግራንድ ስላም ሽልማትንም አሸንፏል፡፡ አርተር በ1983 ላይ የልብ ቀዶ ጥገና ባደረገበት ወቅት በስህተ…
በሀገረ ጃፓን ሰዎች እንባን እያፈሰሱ እንዴት ማልቀስ እንደሚቻል ለመማር ወደ ትምህርት ቤት ስለማቅናታቸው ተሰምቷል። ይህ ትምህርት ቤት ቀደሞ መደበኛ ትምህርት ያስተምር በነበረው መምህር ሂዲፉሚ ዮሺዳ የተቋቋመ ነው። መምህር ዮሺዳ ማልቀስ የማይከፈልበት መድኃኒት በመሆኑ ቢያንስ በሳምን…
ይሄንን ያውቃሉ ⁉️ ሁለቱ ጆሮዎቻችን ጎን ለጎን ሲቀመጡ እውነተኛ የልብ ቅርፅን ይሠራሉ። በእንግሊዝኛው ቃል ላይም HEART ❤️ በመሀል EAR የሚል ቃል እንዳለ አስተውላችኋል? ፈላስፉዎችም እንደሚሉት ጆሮ ወደ ልብ የሚወስድ መንገድ ነው ምን ለማለት ይመስላችኋል?🫡 @amazing_f…
#ኢርዊግ - በአለማችን ላይ ከ 2000 በላይ የኢርዊግ ዝርያዎች ይገኛሉ። - የሚኖሩት በሳራማ እና በእንጨታማ ቦታዎች ነው። - ኢርዊጎች የሚመገቡት በአብዛኛው ቅጠሎችን ቢሆንም አንዳንድ ጥቃቅን ነፍሳቶችንም ይመገባሉ። - እነዚህ ኢርዊጎች የሰው ልጅ እንቅልፉን በሚተኛበት ጊዜ ጆሮ ውስ…
Media post
ጎሪላ የሚለው ቃል “የፀጉራም ሴቶች ነገድ” ከሚል የግሪክ ቃል የተገኘ ነው። 😁😃በነገራችን ላይ ሴቶችን ለመንካት ፈልጌ አይደለም @Amazing_fact_433 @Amazing_fact_433
#ኦራንጉታን - ኦራንጉታኖች የሚገኙት በ ማሌዢያ እና በኢንዶኔዥያ ፤ ሱማትራ እና ቦርኔኦ በሚባሉ ደሴቶች ብቻ ነው። ፊታቸው ጠፍጣፋ ነው - ወንዱ ኦራንጉታን ከ ሴቷ ኦራንጉታን በእጥፍ ክብደቱ ይበልጣል። ማለትም ሴቷ 50 ኪሎ ገደማ ስትሆን ወንዱ ደግሞ 100 ኪሎ ይመዝናል - የሰው ል…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.