Channel
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🚩 ለማስታወቂያ ስራ - @ethreum_holder ★ እንኳን ወደ ውዱ አስገራሚ እውነታዎች ቻናላችን በሰላም መጣቹ 🤗 እሄ ቻናል ያላወቀቹትን አስገራሚ ነገር በቪድዮ አልያም በፎቶ እና በፅሁፍ የምታገኙበት፣ የተለያዩ አስቂኝ የሆኑ አስገራሚ ነገሮች የምታገኙበትና እውቀትን የምትጨብጡበት ቻናል ። 😂😂 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Updated: 2026-08-07
በጎዳና ላይ ከቤተሰቧ ጋር በላስቲክ ጥላ ስር ትኖር የነበረችው እግዚአብሔርን የምትፈራዋ እህት ኢየሩሳሌም፤ የታላቅ ወንድሟ እግር በህክምና ስህተት ሊቆረጥ ደርሶ በትልቅ ጭንቅ ውስጥ ነበሩ። ታዲያ አባቶቻችን አስተምረውናል እና "ሰላም ለኪ" እያለች በእምነት ፀልያ እመቤታችንን ተማፅና …
የሊዮኔል ሜሲ አባት ሆርሄ ሜሲ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ 🫠🫠🫠 🟡• የዓለማችን ታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ አባት እና ዋና ወኪል የሆኑት ሆርሄ ሜሲ (Jorge Messi) በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ይፋ ሆኗል። የልጁን ስኬታማ የእግር ኳስ ህይወት እና…
"መርካቶ 1000 ሌባ አለ ብለን ለአንድ ሌባ ሶስት ፖሊስ ማለትም 3000 ፖሊሶች አሰልጥነን አሰማራን ከሁለት ወራት በኋላ የሌቦቹ ቁጥር 4000 ሆነ"። የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በፓርላማ ከተናገሩት የተወሰደ 🤣🤣🤣 •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍 ━━━━━━━━…
አውስትራሊያ ውስጥ ድርቅ የመታቸው ቦታዎች ያሉ '' wallabies'' የተሰኙ ካንጋሮ መሳይ እንስሳ ፣ በድርቁ ምክንያት በመራባቸው ፣ በሽዎች የሚቆጠር ኪሎ ካሮት በሄሊኮፕተር እየበተነች አብልታለች ። ምን አይነት ሀገር ናት 😱 •★ @AMAZING_FACTSET ★•🌍 ━━━━━━━━━…
🔴• ለጥንቃቄ ነው ይነበብ ‼️ 🔴|| ስለሚጠቅማችሁ ትማሩበታላችሁ፣ የቅርብ ዘመድ መኪና ነው እና የተገዛው የ2022 ሞዴል ሲሆን ነዳጅ ፍጆታው በአንድ ሊትር ቤንዚን 6/7 ኪሎ ሜትር ስለሚሄድ እና ለኪራይ የማይመች፣ ስፔር ፓርት ስለሌለው ለመገልገል ከባድ መኪና ሆነ እና ለሽያጭ አ…
Media post
የዓለማችን የመጀመሪያው ቢሊየነር ጆን ዲ. ሮክፌለር (ከሐምሌ 8, 1839 – እስከ ግንቦት 23, 1937)፣ የስታንዳርድ ኦይል ኩባንያ መሥራች፣ በአንድ ወቅት የዓለማችን እጅግ ባለጸጋ ሰው ነበር። እርሱም የዓለማችን የመጀመሪያው ቢሊየነር ነበር። "በ1916 (እ.ኤ.አ) ቢያንስ 1 ቢሊ…
✔️Philematophobia: ሰዎችን የመሳም ከፍተኛ ፍርሃት ወይም ጭንቅላት ውስጥ የሚፈጠር ስጋት። ✔️Gamophobia: የጋብቻ ወይም የረጅም ጊዜ ቁርጠኝነት (commitment) የመፍራት ሁኔታ። ✔️Cherophobia: ደስተኛ የመሆን ወይም የመደሰት ፍርሃት (ደስተኛ ከሆንኩ በ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.