Channel
የታላቁ ክለባችን ባርሴሎና ደጋፊዎች እና የንጉሱ አድናቂዎች ቻናል 🔵 የሻምፒዮኑ ክለባችን ትኩስ ትኩስ ዜናዎች እና ስለ ንጉሱ ማንኛውም አይነት መረጃ 🔴 🔵ቀጥታ ስርጭት 🔴 🔵ቅድመ ጨዋታ ትንተናዎች 🔴 🔵ያልተሰሙ የክለባችን እና የሊዮ ቁጥራዊ መረጃዎች በሚያምር አቀራረብ 🔴 CREATORS:- @mestes10 AND Visca Barça!! ◾️
Updated: 2026-08-09
✅🔥🇬🇧 ኢቲቪ የአዲሱን የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎችን በቀጥታ እንደሚያስተላልፉ አሳውቀዋል የሚያስተላልፉትን ጨዋታ ፕሮግራም ለማወቅ እንዲሁም የቻናሉን ፍሪኩዌንሲ ለማግኘት ጄይን ይበሉ 👇
🏴🏴❓የማን ደጋፊ ኖት❓
🚨ኩቲ ሮሜሮ በአሁኑ ጊዜ ሌሎች ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ባርሳን ለመቀላቀል ፍላጎት አለው። ወደ ፉክክሩ ለመግባት ከወሰኑ እናያለን። የእሱን ሁኔታ ያውቃሉ፣ ነገር ግን ሙሉ ትኩረት ያለው በሮድሪ ላይ ነው። - FabrizioRomano @BARCAFANSETHIO
🚨ዴኮ እና ፍሊክ ብራያን ፋሪናስ በባርሴሎና እንደሚቆይ አስቀድመው አሳውቀውታል፣ በመጨረሻ የእቅድ ለውጥ ከሌለ በስተቀር። ፍሊክም ሆነ ዴኮ በእሱ ደስተኛ ናቸው እና ወደ ጂሮና እንዳይዛወር የከለከለው ፍሊክ ራሱ ነው። - scapde_45 - monfortcarlos @BARCAFANSETHI…
📲ጆአዎ ካንሴሎ በIG ላይ💙❤️ @BARCAFANSETHIO
እንዴት አደራቹ CULERS መልካም ቀን እንዲሆንላቹ ተመኘን💙❤️ @BARCAFANSETHIO
መልካም አዳር CULERS💙❤️ የነገ ሰው ይበለን🙏 @BARCAFANSETHIO
Special💎 @BARCAFANSETHIO
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-07 · first ad check queued