Channel
አቀድም አእኵቶቶ ለእግዚአብሔር
Updated: 2026-08-07
ክርስቶስ ወደእኛ መጣ። (#በግእዝ፦ መጽአ ውስተ ዓለም ዘድንግል መናሥግተ ኢያርኂዎ ወኪሩቤል ኢርእዮ። ለልየ በእዴየ ለሐኵዋ ለድንግል እንተ እምኔሃ ተሰባእኩ ይቤ እግዚአብሔር መንበሩ ዘኪሩቤል ዘኢዮር ማኅደሩ። አሐዱ ውእቱ እግዚአብሔር አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ። ዐዘቅተ ማየ ሕይወት…
🌷 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲፱ 🌷 🌻ጥር 1 ዘእስጢፋኖስ🌻 እስጢፋኖስ፦ የሰማዕታት መጀመሪያ እስጢፋኖስ ለሰዎች ምሕረትን የሚለምን ነው። በመልካም ትዕግሥቱ ዲያቆን ሆነ በሃይማኖትም ሰማዕት ነው። ዲያቆን እስጢፋኖስ እንደ ስንዴ ቅንጣት ፍሬው የበዛ ነው። እስጢፋኖስ በሃይማኖት አበባ አ…
መልስ፦ ክርስቶስ የይስሐቅ ቤዛ ነው የሚለው በምሳሌና በአማናዊ ይተረጎማል። በምሳሌ ይስሐቅ ሊታረድ ሲል በይስሐቅ ፈንታ በግ በዕፀ ሳቤቅ መጥቶ በጉ ታርዷል። ያ በግ የክርስቶስ ምሳሌ ነው፣ ዕፀ ሳቤቅ የድንግል ማርያም ምሳሌ ናት (ዘፍ.22፥13)። በአማናዊ ሲተረጎም ምንም ይስሐቅ ደግ…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 18 🍋 🍊፩. መድኀኒታችን በተድላ መለኮት ተወለደ ይላል። ተድላ መለኮት ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፦ ተድላ ማለት ምቾት፣ ደስታ፣ ሥልጣን፣ መገባት ማለት ነው። ስለዚህ መድኀኒታችን በተድላ መለኮት ተወለደ ማለት በመለኮት…
🌻 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲፰ 🌻 🌴ዘብርሃን🌴 ነገረ ክርስቶስ፦ ወደ ዓለም የመጣው ብርሃን የጽዮን በኵር ይባላል። ከሁሉ በላይ የሆነ ከላይ የመጣ [ወልድ] ለሁሉ አበራ። በጻድቃን ላይ የሚያበራ የቅዱሳን መምህር ነው። የኅሊናችንን ጨለማ የሚያበራልን ዓለምንም ይቤዥ ዘንድ ወደ እኛ የ…
🍋 መጽሐፈ ድጓ ላይ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ክፍል 17 🍋 🍊፩. ገብርኤል ማለት ከሚለው መጀመርያ ሰው የሆነ አምላክ ነው የሚባለው ወይስ አምላክ የሆነ ሰው? ማለቴ ቅደም ተከተሉ አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ ነው የሚባለው ወይስ እንዴት ነው? መልስ፦ ብእሲ ወአምላክ …
መልስ፦ ደብተራ ያላት ቤተ መቅደስን ነው። ይኸውም ቤተ መቅደስ በደብተራ ኦሪት ስለተተካች ነው። አሁን ያሉ እናቶቻችን አክርማውን ቀጭተው፣ ሰበዝ ሰብስበው አገልግል ሙዳይ ሰፍተው ለቤተክርስቲያን እንደሚሰጡ ሁሉ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምም ለቤተ መቅደስ ሐርንና ወርቅን እያስማማ…
🌼 መጽሐፈ ድጓ ክፍል ፲፯ 🌼 ☘️ታኅሣሥ 19 ዘገብርኤል☘️ እግዚአብሔር፦ [ስለ እግዚአብሔር] አንተ ግን ለማወቅ ብትፈልን በምድር ያለ ኅሊናን ተውና ከዋክብትንና መኖሪያቸውን አልፈህ ከዚህ ሁሉ ከፍ ብለህ በልብህ የማይከፈል ሦስት የሆነ አንድ [ጌታን] አስብ። (#በግእዝ፦ ወአንተሰ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.