Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @kaikaleb Buy ads: https://telega.io/c/bisrat_sport_433_ethio
Updated: 2026-08-07
ቀን በቀን በራሳቹ ግምት በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ትክክለኛ የቤቲንግ አመዳደብ የያዘ ቻናል ነው ገንዘብ በፈጣኑ ያገኙበታል ይቀላቀላሉ 👇
ሙሌ ስፖርት ✅ በኢትዮጵያ ትልቁን የስፖርት ቻናል አሁኑኑ ይቀላቀላሉ እንዳያመልጦዎ👇 ሁሉንም አይነት መረጃ በአንድ ላይ ያገኛሉ ይቀላቀላሉ 👇
ማንችስተር ሲቲ የሮድሪን መሸጫ ዋጋ አሳወቀ ! ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪ ባርሴሎናን ለመቀላቀል በንግግር ላይ ይገኛል። ሮድሪ መቀላቀል የሚፈልገው ባርሴሎናን እንደሆነ ለሌላኛው ፈላጊው ሪያል ማድሪድ እንዳሳወቀ ወኪሉ ተናግሯል። ይህንንም ተከትሎ ባርሴሎና ሮድሪን ለማስፈረ…
“ ሳላህን በገንዘብ ማሳመን አትችልም ” ግብፃዊው የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ የቱርኩን ክለብ ትራብዞንስፖር በይፋ ተቀላቅሏል። የትራብዞንስፖር ፕሬዝዳንት ኤርቱግሩል ዶጋን ሞሀመድ ሳላህ ለገንዘብ ቅድሚያ አይሰጥም በማለት ተናግሯል። “ እንደ ሞሀመድ ሳላህ አይነት ተጨዋችነ…
🤩የዓለም ምርጡ የስፖርት ጋዜጠኛ ፋብሪዚዮ ሮማኖ በቴሌግራም ቻናል መቶላቿል በጣም ትክክለኛ እና አስተማማኝ የዝውውር ዜናዎችን ለማግኘት HERE WE GO ሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ ይቀላቀሉ....
ከ ታላቁ የ እንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ክለቦች መካከል እናንተ የምትደግፉት የትኛውን ክለብ ነው?🤔
አርሰናል የስፖንሰሩን ኮንትራት አድሷል ! የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ከኤምሬትስ አየር መንገድ ጋር ያለውን የስፖንሰርሺፕ ውል ማደሱን አስታውቋል። ይህንንም ተከትሎ የኤምሬትስ አየር መንገድ እስከ 2033 የአርሰናል አጋር ሆኖ የሚቀጥል ይሆናል። አየር መንገዱ የአርሰናል :- - ዋ…
ባርሴሎና ሮድሪን ማስፈረም ይፈልጋል ! የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ስፔናዊውን የማንችስተር ሲቲ አማካይ ሮድሪ የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው ተገልጿል። ባርሴሎና በዝውውሩ ዙሪያ ከሮድሪ ተወካዮች ጋር ንግግር ማድረጉን ዘ አትሌቲክ አስነብቧል። ሌላኛው የላሊጋ ክለብ ሪያል ማድሪድ አሁንም ሮድ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.