Channel
4-3-3 ዜና ስፖርት™ ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ @promotion_1912 @chchrisua 4-3-3 ዜና ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-08-07
የጆአዎ ካንሴሎ ብቸኛ ምርጫ ባርሴሎና እና ባርሴሎና ነው!!! [FABRIZIO ROMANO] ካንሴሎ 🤝 ሸረሪት AVENGERS💀 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
ማዱኬ የአርሰናል ተጫዋቾች የቼልሲ ተጫዋቾችን እንዲመስሉ እያደረገ ይገኛል! 😂💇 Madueke Effect 🔥🔥🤣 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
⚪️ በርናንዶ ሲልቫ ትላንት በወዳጅነት ጨዋታ ለማድሪድ የመጀመሪያ ጨዋታ አድርጓል። ስለ መጀመሪያ ጨዋታው :- «በጣም ደስተኛ ነኝ። ለሪያል ማድሪድ መጫወት ችያለሁ።»🤍 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
💔 ጆርጅ ሜሲ እንደ አግር ኳስ ቤተሰብ ሁላችንም ከልብ እኖድሀለን እንደ እግር ኳስ ፋን የሁላችንም ልብ ተሰብሯል ነብስህ በሰላም ትረፍ🕊 አንተ ኳስን ለሜሲ ስትሰጠዉ ለአለም ነዉ ስጦታ ያበረከተዉ ኳስ የሰጠኸዉ ለሜሲ ሳይሆን ለኛም ጭምር ነዉ የነገሩ ጥንስስ አንተ ነህ ትልቅ ዉለታን…
ናፖሊ ጋብሬል ጄሱስን ለማስፈረም ያደረገው ጥረት ትልቅ መሰናክል ገጥሞታል። እንደ ላ ጋዜታ ዴሎ ስፖርት ዘገባ ከሆነ የናፖሊ የውሰት ውል ጥያቄ ተቀባይነት አላገኘም:: ምክንያቱም የአርሰናሉ አጥቂ የቀረው የኮንትራት ዘመን አንድ ዓመት ብቻ በመሆኑ ነው። ከዚህም በላይ ጄሱስ በዓመት 9 …
🔘የኢንተር ማያሚ ደጋፊዎች ከሲኤፍ ሞንቴሬይ ጋር ባደረጉት የሊግ ካፕ ጨዋታ ላይ በ10ኛው ደቂቃ ለሊዮኔል ሜሲ ያሳዩት ቲፎ "FUERZA LEO" (አንተ ጋር ነን/በርታ ሊዮ)👏🏼❤️ @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
ሮድሪጎ ዴ ፖል በሊግ ካፕ ለኢንተር ማያሚ ግብ ካስቆጠረ በኋላ፣ የሊዮኔል ሜሲን ማልያ ወደ ካሜራዎች በማሳየት አባቱን በሞት ላጣው ለቅርብ ጓደኛው ያለውን አጋርነት ገልጿል።❤️👏 @Bisrat_sport_433_SPORT @Bisrat_sport_433_SPORT
🚨 ባርሴሎና ለማንቼስተር ሲቲው አማካይ ሮድሪ ያቀረበውን የዝውውር ሂሳብ ወደ €60 ሚሊዮን ዩሮ ከፍ አድርጓል። ቡድኑ ቀደም ሲል ያቀረበው €45 ሚሊዮን ዩሮ እና ተጨማሪ €10 ሚሊዮን ቦነስ (add-ons) ጥያቄ፣ ሲቲ መጀመሪያ ከጠየቀው €80 ሚሊዮን ዩሮ ያነሰ ነበር። ባርሳ ዝውው…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.