Channel
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ! ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአፍሪካ መረጃዎችን በሙሉ ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ ለማስታወቂያ ስራ @marketing_team433 ስለ ቻናላችን - @committe433 ⓸-⓷-⓷ስፖርት በኢትዮጵያ| 2018
Updated: 2026-08-08
ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 12 ቀናት ብቻ ቀርተውታል 🔥😍🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ 2ኛ የወርቅ ሜዳሊያ አገኘችች። በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የተወዳደሩት ዮርዳኖስ ጽጋብ እና ሽቶ ጉሚ 1ኛ እና 2ኛ በመሆን ውድድራቸውን አጠናቀዋል። ዮርደዳኖስ ጽጋብ የውድድሩ አሸናፊ ስትሆን ርቀቱን ለማጠናቀቅ 8:43.65 ወስዶባታል። ሽቶ ጉሚ…
የኤምሬትስ ካፕ የዋንጫ ጨዋታ ! ⚽️ አርሰናል 🇪🇺 በሩሲያ ዶርትሙንድ ⚽️ 📆 !! ዛሬ እሁድ / ነሀሴ 03 ⏱ !! አመሻሽ 10:00 ⚽️ !! ኤምሬትስ
ሌሊት በተደረገ የሊግ ካፕ ጨዋታ ላይ ሮድሪጎ ዴ ፖል ግብ ካስቆጠረ በኋላ እንዲህ ባለ መልኩ ለጓደኛው ሊዮ ሜሲ ያለውን ድጋፍ አሳይቷል ❤️ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
Media post
ሜሲ ሮሳሪዮ አርጀንቲና ደርሷል። 💔 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ከ10 አመት በፊት በዚች ቀን : ማንቸስተር ሲቲ ጆን ስቶንስን ማስፈረማቸውን ይፋ አደረጉ። 🔵 295 ጨዋታዎች ⚽️ 19 ጎል 🅰️ 9 Assists 🏆 Premier League [x6] 🏆 League Cup [x5] 🏆 FA Cup [x3] 🏆 Community Shield [x2] 🏆 U…
የሞሮኮ የሴቶች ብሔራዊ ቡድን በዘንድሮው የሴቶች የ አፍሪካ ዋንጫ ምንም ጨዋታዎችን አልተሸነፉም። 💪🏽🔥 @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-28 · first ad check queued