Channel
Brook News, the voice behind informative content. Thoughts, facts & impactful messages. Stay informed.
Updated: 2026-08-09
የሊዮኔል ሜሲ አባት የሆኑት ሆርሄ ሜሲ (Jorge Messi) በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በተወለዱበት ሮዛሪዮ፣ አርጀንቲና በሚገኝ የህክምና ተቋም ውስጥ ላለፉት ጥቂት ጊዜያት ሲታገሉት በቆዩት ህመም ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል።
ኢትዮጵያ 1-2 🤩 አልማዝ ዮሐንስ በሴቶች 3000 ሜትር መሠናክል 9:15.81 በማጠናቀቅ የወርቅ ሜዳሊያ ስትወስድ፤ የ አገሯ ልጅ ወሰኔ አሰፋ ደግሞ በ9:30.50 ሁለተኛ በመውጣት አጅባታለች :: የኬንያዋ 🇰🇪 አናታሻ ቼፕቶ በ9:37.18 ሦስተኛ በመውጣት የነሐስ 🥉 ሜዳሊያ…
በ1982 ዓ/ም የጦር ሜዳ... በደርግ ሠራዊት ተማርካ ከሞት አፍ ሊያድናት በሚሞክር ጋዜጠኛ ፊት “ማንም አላታለለኝም” ብላ የጸናችው ወጣት ታጋይ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር (ቀሺ ገብሩ) እውነተኛ ታሪክ። በሞተ ወታደር ኪስ ውስጥ የተገኘው የአረጋኸኝ ወራሽ ካሴት ለፍቅር ስጦታነት ተበርክቶ…
👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ 👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት 👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ 👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት 👉 በመገ…
ቪኒሲየስ ጁኒየር ከሪያል ማድሪድ ጋር አዲስ የስድስት ዓመት ውል ሊፈርም ነው:: እሮብ ዕለት ከተደረገው ውይይት በኋላ ዛሬ ጠዋት ይፋ የሆነው የቃል ስምምነት አሁን ወደ እውነትነት ተቀይሯል፡ ቪኒ ጁኒየር በቅርቡ ይፈርማል :: ለቪኒሲየስ ጁኒየር አዲስ የስድስት ዓመት ውል፤ አሁን በ…
ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ በ ፌስ ቡክ ገፁ ሐምሌ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. ከለንደን ወደ ኢትዮጵያ ሲመለስ ባጋጠመው የመውደቅ አደጋ ወቅት ጭንቀታቸውንና ፍቅራቸውን ላሳዩት አክባሪዎቹና ወዳጆቹ ከፍተኛ ምስጋና አቅርቧል። በፈጣሪ እርዳታ፣ በቤተሰቦቹና በሕክምና ባለሙያዎች ድጋፍ እንዲሁም በሕ…
"የኦርቶዶክስ ክርስትና እስከ ዘጠኙ ቅዱሳን መምጣት ድረስ የሕዝብ እምነት አልነበረም፤ የቤተ-መንግሥት ብቻ ነበር" የሚለው ተረክ እውነት ነውን? በዚህ ቪዲዮ፣ በቅርቡ በማህበራዊ ትስስር ገጾች ለተነሱ ውዝግቦች ታሪካዊ፣ አርኪኦሎጂያዊ እና የሳንቲም ጥናቶችን (Numismatics) ዋቢ …
የ ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) መልእክት ቅዱስ ፓትርያርኩ የጾመ ማርያም (የጾመ ፍልሰታ) ወቅት ባስተላለፉት መልእክት የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች አጉልተው አሳስበዋል ምዕመናን የተራቡትን በመመገብ፣ የታረዙትን በማልበስ፣ የተጣሉትን በማስታረቅ፣ የታመሙትንና የታሰ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.