Channel
በዚህ ቻናል ወቅታዊ፣ታማኝ እና ፈጣን መረጃ ያገኛሉ፣️‼️ትክክለኛው ቻናል ይሄ ብቻ ነው። ይህን ቻናሌን ለሌሎች ሰዎች ሸር አድርጉ። #አመሰግናለሁ🙏 YouTube :https://www.youtube.com/channel/UClb3koVjtIzB37_2pKN-cVw ጥቆማ ለመስጠት እና ማስታወቅ ለመሰራት http://t.me/Darashbot
Updated: 2026-08-07
በሳውዲ አረቢያ 8 ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር ዋሉ እንደ Saudi Gazette መረጃ መሰረት፣ የሳውዲ የፀጥታ አካላት ባካሄዱት ኦፕሬሽን ስምንት የድንበር ደንብ የጣሱ ኢትዮጵያውያንን እና አንድ የሳውዲ ዜጋ በቁጥጥር ስር አውለዋል። በእነዚሁ ኦፕሬሽኖች በአ…
ከሸዋ እስከ ምፅዋ፤ ከመተማ እስከ ሠመራ! ብሶት የወለደው የፅምዶ ጥምረት ከሶስት አመታት በፊት በጦርነት የተማገዱ ልጆቻቸውን ያልቀበሩ የትግራይ እናቶች፣ በእናቷ ቤት ተደፍራ ፍትህ ያጣችው የአደይ ልጅ። አካለ ጎደሎ የሆነው ወዲ .......... እንባቸው ሳይታበስ፣ መከታ የሆነው አባ…
ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በኢትዮጵያ ወቅታዊ የጸጥታ ሁኔታ ላይ ያላቸውን ስጋት ገለጹ። የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም በዛሬው ዕለት በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ያለው የትጥቅ ግጭት …
የጆኒ እና ሴዶ MMA ፍልሚያ መግቢያ ትኬት VVIP 100 ሺ ብር መሆኑ ተገለፀ:: ቀን: ነሐሴ 21 ቦታ: አድዋ 00 ሙዚየም (Adwa 00 Museum) ቲኬት ለመግዛት: በ M-Pesa የቲኬት ዓይነቶች እና ዋጋ: 1. VVIP Ringside - 100,000 የኢትዮጵይ ብር * ልዩ የሪን…
ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ አትገነጠልም፣ ኦሮሚያ እራሷ ኢትዮጵያ ናት! ኦሮሞ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ይገኛል። ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ በላይ ናት። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ከሞላ ጎደል ተመልሷ። ለዚህም ኦሮሞ የአእምሮ ነፃነት አጊንቷል ይህ ነፃነት ያገኘው አእምሮ ደግሞ ኦሮሚያ…
ጦርነት ከተጀመረ የኤርትራ መንግስት አይኖርም፤ ይቀየራል - ባጫ ደበሌ‼️ አምባሳደር ጄነራል ባጫ ደበሌ ጦርነት ከተቀሰቀሰ የኤርትራ መንግስት ፋፃሜ ይሆናል ሲሉ አስጠነቀቁ። ባጫ በቀጠናው መንግስት ይቀየራል ጂኦግራፊ ይቀየራል ሲሉ የጦርነቱን ውጤት ተንብየዋል። በኢትዮጵያ እና በኤርትራ…
For any comment and promotion 👇 @Dershsupport @Dershsupport 👆አስተያየት ለመስጠትና ማስታወቂያ ለማሠራት
Media post
How Bolt runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Careem runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How DiDi runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
How Grab runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this ride-hailing platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.