Channel
Life skill development! You can contact me @dreyobmamo
Updated: 2026-08-10
“የጸጸት ሕይወት” የተሰኘው የነሃሴ ወር የንባብ challenge ሶተኛው ቀን ዛሬ ተነቧል፡፡ በመቶ የሚጠሩ አንባቢዎች ዛሬ ካነበቡት ክፍል ቀንጨብ አድርጌ ላጋራችሁ፡፡ የጸጸት ትርጉም አንድን መንገድ ተጉዘን አሁን የደረስንበት ደረጃ ከደረስን በኋላ ያልተጓዝንበትንሌላ ጎዳና የማሰብ ዝን…
“የጸጸት ሕይወት” የተሰኘው የነሃሴ ወር የንባብ challenge ሶተኛው ክፍል ዛሬ ተነቧል፡፡
እንደምን አደራችሁ! የዛሬዋ ቀን ውብ ቀን ትሁንላችሁ! ሰላማችሁ የበዛ ይሁን! እናንተና የእናንተ የሆነው ሁሉ ይጠበቅ! ለምልሙ! አብቡ! ይመርባችሁ! ያቀዳችሁት ይሳካላችሁ! ምንም ክፉ አጠገባችሁ አይቅረብ! ይህንን ሁሉ ፈጣሪ ያድርግላችሁ! እነዚህና ሌሎችም መልካም ነገሮች ሁሉ ሲሆኑላ…
የነሃሴ ወር ንባብ መጽሐፍ ገለጻ በርካታ ሰዎች የዚህ የነሃሴ ወር ንባብ መጽሐፍ የሆነው “የጸጸት ሕይወት” ሃሳብ ምን ምን ይዟል የሚል ጥያቄ እየጠየቃችሁ በመሆኑ ከዚህ በታች ገለጻውን እና Content ዝርዝሩነ አስቀምጬላችኋለሁ፡፡ “የሕይወት ጸጸቶች”፡- በሕይወታችን የምንደብቃቸው ነ…
“የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘውን የነሃሴ ወር ንባብ በመቶዎች የሚቆጠሩ ትጉ ተከታታዮቼ ማንበብ በመጀመራችሁ ምስጋናዬ ታላቅ ነው፡፡ የጋራ ንባብ የሚጠቅመን 1. ለብቻችን የማንበብ ዲሲፕሊን የሌለን ሰዎች በጋራ ለማንበብ እንበረታታለን 2. ከንባቡ በምናገኘው ትምህርት ሕይወታችንን እናሳድጋ…
የመጨረሻ እድል! የነሃሴ ወር ንባብ ዛሬ ተጀምሯል! በመቶዎች የሚቆጠሩ አንባቢያን ማንበብ ጀምረዋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገያችሁ ዛሬ መቀላቀልና ነገ መቀጠል ትችላላችሁ! የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" የ…
ሁለቱ የውስጥ ፍልሚያዎች! “በሕይወቴ ከተፋለምኳቸው ፍልሚያዎች እጅግ የከፋው ፍልሚያ፣ ውስጤ ትክክል እንደሆነ በሚያውቀው ነገርና ከዚያ በተቃራኒ ስሜቴ እንዳደርገው በሚያነሳሳኝ ነገር መካከል ያደረኩት ፍልሚያ ነው” - ካልታወቀ ምንጭ እባካችሁ!!! ስሜታችሁ የሚላችሁ ለጊዜው ይቆይላችሁ…
የነሃሴ ወር ንባብ ዛሬ ተጀምሯል! በመቶዎች የሚቆጠሩ አንባቢያን ማንበብ ጀምረዋል፡፡ በተለያዩ ምክንያቶች የዘገያችሁ ዛሬ መቀላቀል ትችላላችሁ! የተመረጠው መጽሐፍ፣ “የሕይወት ጸጸቶች” የተሰኘው ነው፡፡ "ካለፈው መማር፣ ዛሬን ማጣጣምና ለነገ ማቀድ!" የንባብ ወር - ነሃሴ / 2018 …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.