Channel
ይህ የዶይቼ ቬለ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው። ትኩስ ዜና፣ በአበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ፤ ማኅበራዊ እና ባሕላዊ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩር ትንታኔ ያቀርባል።
Updated: 2026-08-07
https://pepurl.com/p/5ITdv?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
https://pepurl.com/p/5IWhE?maca=amh-RED-Telegram-dwcom
እስራኤል ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን በተመለከተ ያወጡትን ዕቅድ ውድቅ አደረገች የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋዛን በተመለከተ ያወጡትን ባለ 15 ነጥብ እቅድ ሀገራቸው ውድቅ ማድረጓን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእስራኤል ጦር ሃማ…
አሜሪካ ኦሬገን እያስተናገደች ባለው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጡ። ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን በሚያገኘው ውድድሩ ኢትዮጵያውያን ተጨማሪ ሜዳሊያ ካገኙ ደረጃቸውን ሊያሻሽሉ እንደሚችሉ ይጠበቃል። ከ147 ሀገራት የተወ…
የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስቱ እና የክልል መሪዎች እውነተኛ የፖለቲካ መፍትሔ እንዲሹ ጥሪ አቀረቡ ። ዶ/ር ቴድሮስ ዛሬ በማህበራዊ መገናኛ ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት አጭር መልዕክት ንግግር ከጦር መሳሪያ ሊቀድም ይገባል ብለዋል። …
የአድማጮች ማኅደር ፤ ነሀሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም. የዶቼ ቬለ ተካታታዮች እናንተም፤ ለአድማጮች ማኅደር ዝግጅት ልትጽፉ ወይም የድምጽ መልዕክት ልትልኩ ከፈለጋችሁ [email protected] የኢሜል አድራሻችን ነው። 0049-228-429-164995 ደግሞ የድምጽ መልዕክት መቀበያ ስልካችን …
የነሐሴ 2 ቀን 2018 ዓ.ም የዓለም ዜና የዛሬው የዓለም ዜና በአለታ ወንዶ ከተማ በመኪና አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት ማለፉን፣ከ178,000 በላይ ስደተኞች ከደቡብ አፍሪቃ መልቀቃቸውን፣ኢራን እና ኦማን ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበናል ማለታቸውን፣ኢራን በኤምሬትስ መርከብ ላይ ጥቃት ፈ…
የገዢው ፓርቲ የዕድገት ትልም እና አይሎ የመጣው የጦርነት ውጥረት የኢትዮጵያ መንግሥት አገሪቱን በሚቀጥሉት ጢቂትአመታት ወደ መካከለኛ የኢኮኖሚ እድገት አገር እንደሚያስገባት ደጋግሞ እቅዱን ይገልጻል፡፡ ባለሙያዎች እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ድርጅቶች አመራሮች ግን አሁን በአገሪቱ ያለው ግጭ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.