Channel
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ Ads - @kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988
Updated: 2026-08-09
በJames Clear የተጻፈው Atomic Habits ዋና ሀሳቡ ትንንሽ ነገሮችን በየቀኑ በመድገም ትልቅ ለውጥ ማምጣት ነው ። መጽሐፉ ሰው ሕይወቱን ለመቀየር ከፍተኛ ጥረት ወይም ትልቅ ውሳኔ ብቻ እንደማያስፈልገው ያስረዳል ። በየቀኑ በትንሽ በትንሹ የምንሰራቸው ልምዶች በጊዜ ሂደት ተ…
✅የሆነ ቀን ሶስት ቲሸርት ከድሬዳዋ አመጣችልኝ ። የገዛችልኝ ቲሸርት ቀለም እና ስታይል ያምራል።ልጅ እያለሁ ለበዓል ልብስ ሲገዛልኝ እንደሚሰማኝ አይነት ደስ አለኝ ፦ የሆነ ቀን በስልክ እየተወራጨው ሳወራ ቀስ አድርጋ ስልክ ያልያዘውን እጄን ይዛ አይበሉባዬን ዳበሰቺው እያረጋጋቺኝ ነበ…
✅ከእለታት አንድ ቀን ከብዙ ወር በፊት አራት መፅሃፍ ተውሳኝ ጠፋች ። ልወቅሳት ስደውል ወዬ አባቴ ስትለኝ ሃሳቤን እቀይራለሁ ። ✅ነፍሷ ከፍቅር መጎንጎኑ ድምፆ እና እንቅስቃሴዋ ምስክሮች ናቸው ። ዛሬ በእለተ ቅዳሜ ስትጋብዘኝ፤ ስትንከባከበኝ እና ፎቶ ስታነሳኝ ዋለች ይሄ ሁሉ ሆኖ ሳ…
የልጅዎን ክረምት ልክ እንዳለፉት ዓመታት ለጨዋታ ና እረፍት ብቻ እያዋሉት ነው🤔 መልስዎ አዎ ከሆነ ልጅዎን ከእኩዮቹ ወደኋላ እያስቀሩት ነው😐 👉ልጄ ብታጠና ከዚህ የተሻለ ታመጣለች? 👉ልጄኮ ትንሽ ቢታገዝ እኮ የደረጃ ተማሪ ይሆን ነበር ብለው ያስባሉ። እንግዲያውስ ያን ሃሳብዎን …
Ads ኢስላማዊ ጉዳዮች የሚቀርቡት አዲስና ተመራጭ ቻናል ። ሙስሊም ለሆናችሁ ሊንኩን ተጨናችሁ ቤተሰብ ሁኑ። Join now‼ ↴↴↴👇 ╰┈➤ @islamic_post17 ╰┈➤ @islamic_post17
#ድንቅ_መጽሐፍ ከተወዳጁ ደራሲ #ሮበርት_ግሪን 🦁 በእያንዳንዱ ቀን በሕይወት የምንገጥመው ጦርነት ብዙ ነው፤ ቀናችንን ብሎም ዘመናችንን ድል አድርገን ለመኖር ጦርነቶቻችንን የምናሸንፍባቸው የተረጋገጡ ስትራቴጂዎች ያስፈልጉናል። ይህ የተለያዩ ዘመናትንና ሥልጣኔዎችን በመቃኘት ፖለቲካ…
✅ቁጣ የሚወድ አንድ እብሪተኛ አንበሳ አለ፤ በእሱ ልክ ደግሞ ተንኮለኛ የሆነች አንዲት ትንኝ ቀርባ "አንተን አልፈራህም። ጥንካሬህ ከእኔ የተሻለ አይደለም።" ስትለው በንቀት ሊመታት መኮረ። ... ትንኝዋ በፍጥነት በአንበሳው ፊት፣ በጆሮውና በአፍንጫው ዙሪያ መብረርና መንደፍ ጀመረች። …
✅Website አሰራር መማር ይፈልጋሉ 🇵🇰 Full-stack web development ስልጠና ይቀላቀሉ። የዌብሳይት ዴቨሎፐር ባለሙያ መሆን ይፈልጋሉ❓ ✅ HTML, CSS & JS ✅ Reactjs ✅ Data fetching, Hooks, Routing, & more ✅ Modern website…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.