Channel
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
Updated: 2026-08-06
የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ለተጨማሪ ዉጊያ እየተዘጋጁ መሆናቸዉ ተነገረ‼️ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ።የአዉሮጳ የሰላም ተቋም መገናኛ ዘዴዎችንና ሌሎች ምንጮችን ጠቅሶ እን…
በፌዴራል ከተሞች አጀንዳ ላይ የተነሳውን አዲስ የውሳኔ ሃሳብ በመቃወም ምክክር ኮሚሽን ተወያዮች መድረክ ረግጠው ወጡ‼️ በፌዴራል ከተሞች አጀንዳ ሥር ሲካሄድ በነበረው የምክክር መድረክ ላይ የተሳተፉ የቡድን 7 ተወያዮች፣ ከኦሮሞ ብልፅግና (ኦህዴድ) ተወካዮች ውጭ ያሉ የሁሉም ብሔሮች …
አምነስቲ በትግራይ ያንሰራራው ውጊያ በዜጎች ላይ አዲስ የሰብአዊ መብት ጥሰት ስጋት ደቅኗል ሲል አስነቀቀ‼️ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ዳግም ያንሰራራው ግጭት በዜጎች ላይ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰት ስጋት መደቀኑን በመግለጽ፣ ክልላዊ እና ዓለም አቀፋዊ የሰብአዊ መብት …
💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ መረጃ በአጭሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና …
ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ አካባቢ በፌደራል መንግሥቱ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ዛሬ ማለዳ ላይ ግጭት መቀስቀሱን የተለያዩ ምንጮች አመለከቱ‼️ አዲስ የተቀሰቀሰውን ግጭት በመጀመር በህወሓት የሚመራው የትግራይ ክልል አስተደዳር እና…
💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ መረጃ በአጭሩ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና …
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ ታሰረ‼️ የ"እግረኛው ሚዲያ" መስራችና ባለቤት የሆነው ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት አዳነ በቁጥጥር ስር መዋሉ ተሰምቷል። ጋዜጠኛው በቁጥጥር ስር የዋለው በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም እንደሆነ የታወቀ ሲሆን፤ ለእስሩ ምክንያት ከመከላከያ ሰራዊት…
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.