Channel
News & Media Channel® Addisababa, Ethiopia🇪🇹 ውድ የኢትዮ መረጃ ቤተሰቦች ከዚህ የቴሌግራም ቻናል ውጪ ሌላ መረጃ የምናቀርብበት ምንም አይነት የዩቲዩብ፣ የፌስቡክ እና የቴሌግራም ገፆች እንደሌለን ለማሳወቅ እንወዳለን፣ ስለሆነም በተመሳሳይ ስም በተከፈቱ ገፆች እንዳይሸወዱ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን። ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @ethio_merejabot
Updated: 2026-08-06
የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደረገ የደንብ 557/2016 ዝርዝር የአፈጻጸም መመሪያ አስኪጸድቅ የትራፊክ ጉዳት ካደረሱ አሽከርካሪዎች ውጪ የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ማገድ ለጊዘው እንዲቆም ተደርጓል:: የአዲስ አበባ …
ድህረ ገፃችን በመጓብኘት ያሻዎትን ላፕቶፖችን ከነዎጋቸው እና ከነመግለጫቸው በመመልከት አሁኑኑ ዘመናዊነትንና ቴክኖሎጂን ይሸምቱ። 🌐 Website: https://www.ethio-spark.com 💻ETHIOSPARK COMPUTER SHOP ፈጣን እና ዘመናዊ የሆኑ የዓለምችንን ምርጥ ምርጥ…
🚨 እስከ 35% ቅናሽ! ያለምንም ወለድ እና የዋጋ ጭማሪ በምርጥ ቦታዎች የቤት ባለቤት ይሁኑ! 🚨 ኑሮዎን በአዲስ አበባ ማዕከላዊ እና ውድ ስፍራዎች ለማድረግ አስበዋል? ቴምር ሪል ስቴት (Temer Properties) እጅግ ማራኪ በሆኑ የክፍያ አማራጮች ዘመናዊ አፓርትመንቶችን እና …
የደረጃ “ለ” ነጋዴዎች 👉መልእክት ያልደረሳችሁ ወይም 👉መልእክቱ ከሐምሌ 25 በኋላ የደረሳችሁ ያለቅጣት እስከ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም መክፈል ስለምትችሉ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሲል የአ.አ ገቢዎች ቢሮ አሳስቧል። ከሐምሌ 25 በፊት መልእክት የደረሳችሁ ግብር ከፋዮች ግን እ…
Media post
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከነሐሴ 1 እስከ መስከረም 30 ቀን በሚቆየው የሁለት ወራት የክረምት የእረፍት ጊዜ በተረኛ ችሎት የሚያስተናግዳቸውን አስቸኳይ ጉዳዮች ይፋ አደረገ። አገልግሎቱ በፌዴራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 38(3) መሠረት የሚሰጥ ሲሆ…
👉Studio 32ካሬ 1 መኝታ 60ካሬ ጀምሮ 2 መኝታ 90ካሬ ጀምሮ እና 3 መኝታ ከ 118ካሬ ጀምሮ 👉40% ለምትከፍሉ 10% ቅናሽ ቀሪውን 60% ቤቱን ስትረከቡ የምትከፍሉት 👉100% ለሚከፍሉ እስከ 35% ቅናሽ 👉20% ከፍለው ቀሪውን በ 16 ዙር ከፍለው የሚጨርሱት 👉 በመገ…
በፕሬዚዳንቱ ገደብ ውስጥ ኢትዮጵያም ተካታለች ኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ፣ ዚምባብዌ፣ ቡሩንዲ እና ሴኔጋልን ጨምሮ የ30 የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ለንግድና ለጉብኝት (B1 እና B2) ወደ አሜሪካ ለመጓዝ የቪዛ ማመልከቻ በሚያስገቡበት ወቅት እስከ 20 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.