Channel
የመረጃዎች ቁንጮ የሆነውን Ethio ዜና ለሚወዱት ጓደኞችዎ እና ቤተሰብዎ ያካፍሉ። አንድ ላይ፣ ዘምነን እንቆይ! ምርት እና አገልግሎታችሁን ገጻችን ላይ ለማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን @ethiozenaa_bot
Updated: 2026-08-06
ኢራን አሜሪካን መምታት የሚችሉ ሚሳኤሎችን እያዘጋጀች መሆኗን ገለጸች አንድ ከፍተኛ የኢራን የሃይማኖት መሪ አገራቸው የሜሳይሎቿን የመምታት አቅም እስከ 15 ሺህ ኪሎ ሜትር ለማሳደግ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራች መሆኑንና ይህም አሜሪካን ቀጥታ ለመምታት ያስችላታል ሲሉ በይፋ ተናግረዋል። የ…
5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት‼ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሠረት:- 1.የመሬት…
🌟 ለወደፊት ህይወትዎ አሁን ይወስኑ፡ ወጣት ሴቶች የአላቡጋ ስታርትን ለምን ይመርጣሉ?🌟 የአላቡጋ ስታርት ግልጽ እና ከወጪ ነፃ የሆነየሥራ ስምሪት ፕሮግራም በመሆኑ በብዙዎች ተመራጭ ሆኗል። የፋይናንስ እንቅፋቶችን በማስወገድ፣ የተረጋጋ ሥራ፣ የተረጋገጠ ገቢ እና ምቹ ማረፊያ በማቅረ…
የሙቀት ማዕበል በሰሜን ኮሪያ፡ መንግሥት ዜጎች የውሻ ሥጋ ሾርባ እንዲመገቡ መከረ በሰሜን ኮሪያ ታሪካዊ የሙቀት ማዕበል በመከሰቱ መንግሥት ዜጎች አካላቸውን ለማቀዝቀዝ የውሻ ሥጋ ሾርባ እንዲመገቡ መከረ። በሀገሪቱ የሙቀት መጠን ከዚህ ቀደም ተመዝግቦ የማያውቅ 36.7 ዲግሪ ሴልሺየስ…
”በኦሮሚያ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች ንፁሃንን ከመግደልና ከመዝረፍ ውጪ የፖለቲካ ግብ የላቸውም!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች በጫካ ተደብቀው ንፁሃንን ከመግደልና…
ዝንጀሮውም አረንጓዴ አሻራውን አኖረ 🐒🌱 በዘንድሮው የአንድ ጀምበር የችግኝ ተከላ ንቅናቄ ከተተከሉት 805.3 ሚሊዮን ችግኞች መካከል፤ ይህ ዝንጀሮ የተወሰኑትን ተክሏል https://t.me/Ethio_Zena23 https://t.me/Ethio_Zena23
የሊዮኔል ሜሲ አባት የሆኑት ሆርሄ ሜሲ (Jorge Messi) በ68 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በተወለዱበት ሮዛሪዮ፣ አርጀንቲና በሚገኝ የህክምና ተቋም ውስጥ ላለፉት ጥቂት ጊዜያት ሲታገሉት በቆዩት ህመም ምክንያት ህይወታቸው ማለፉ ተረጋግጧል። https://t.me/Ethi…
በኮሬ ዞን የገዛ ባሏን የገደለችው ግለሰብ በእስራት ተቀጣች በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማለ ወረዳ ደርባ ማናና ቀበሌ ልዩ ቦታዉ ወካለ ወይም ወይዶ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ነው የወንጀል ድርጊቱ ተፈጽሟል።ተከሳሽ ተስፋይነሽ ዘለቀ የተባለች ሲሆን ከምሽቱ 2:00 ሰዓት አከባቢ ድርጊቱ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.