Channel
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም! -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ አርሰናል ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች 📩 ለማስታወቂያ ስራ DM @yafet_junior Oɴᴄᴇ ᴀ Gᴜɴɴᴇʀ Aʟᴡᴀʏs ᴀ Gᴜɴɴᴇʀ
Updated: 2026-08-09
BERTA EFFECT 🫡 SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
2 ሳምንት ሙሉ ሚድየውን አጨናንቆ ደሞዙን ለማስጨመር ይጠቀምብን ይሄ አገጫም ?😭 SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
🚨 አርሰናል በሚቀጥሉት 7 ዓመታት ከኤሚሬትስ ስፖንሰርሺፕ ውል ብቻ 505 ሚሊዮን ፓውንድ (£505M) ገቢ ያገኛል! 💰🔴⚪️ ℹ️ ምንጭ፦ Łukasz Bączek SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
🚨 MIKEL'S DYNASTY 🫴 ሚኬል አርቴታ ከአርሰናል ጋር dynasty መገንባት እንደሚፈልግ ተናግሯል። ከሌሎች የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የአሁን አቋም አንፃር ሲታይ፣ ያንን ህልም ለማሳካት አሁን ትክክለኛው እና ምቹ አጋጣሚ ነው። የክለቡ ቦርድ አሁንም ጨዋታ ቀያሪ የሆነ አጥቂ እ…
🚨 ባርሴሎና ጁሊያን አልቫሬዝን ማስፈረም ከአቅሙ በላይ እንደሆነ ገምግሟል። የካታሎኑ ክለብ አሁን ለፊት መስመሩ ሌሎች አማራጮችን መመልከት ጀምሯል። 🕵️♂️🇦🇷 ℹ️ ምንጭ፦ Matteo Moretto (via Objetivoatleti) SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
ስለ ጊዮኬሬስ ያላችሁ ሃሳብ ምንድነው? የእውነት ወደ ቀጣዪ ደረጃ የሚያሻግረን አጥቂ ነው? ወይስ ከሱ የተሻሉ ፊርማዎችን ማድረግ ይኖርብናል? ተወያዩበት 👇 SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
🚨 ቡካዮ ሳካ ባለፈው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ከማንኛውም አጥቂ በላይ በርካታ የግብ እድሎችን (61) ፈጥሯል! 🪄 ለአራት ወራት ያህል ከሜዳ ርቆ በጉዳት እንዳላሳለፈ አስቡት! 🌶️🔴⚪️ [Squawka] SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
ጋብሪኤል ማርቲኔሊ በጋላታሳራይ የክንፍ መስመር ተጫዋች ኢላማዎች ውስጥ ይገኛል። 💣🇧🇷 ለአልሸባብም ቢሆን ሽጡልን ወደዛ! ℹ️ ምንጭ፦ Gianluca Di Marzio SHARE ➡️ @EthioGunners_FC ✅
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-01 · first ad check queued