Channel
ይህ የእርሶ፣ የአንተ፣ የአንቺ፣ የእናንተ፣ የኛ የሁላችንም ድምጽ ነው!
Updated: 2026-08-07
አሜሪካ ኦሬገን እያስተናገደች ባለው 21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዉያን አትሌቶች ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀመጡ። ዛሬ ምሽት ፍጻሜውን በሚያገኘው ውድድሩ ኢትዮጵያውያን ተጨማሪ ሜዳሊያ ካገኙ ደረጃቸውን ሊያሻሽሉ እንደሚችሉ ይጠበቃል። ከ147 ሀገራት የተወ…
"ታጣቂዎች ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሻረክ 'ያልተቀደሰ ጋብቻ' ፈጥረዋል" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲረዱ "ያልተቀደሰ ጋብቻ" መፍጠራቸውን ገለጹ።…
ምዕራባዊ ጀርመን በሚገኘው አንድ የወታደራዊ ጦር ሰፈር አካባቢ ባለፈው ሐሙስ ምሽት ሁለት ድሮኖች መታየታቸውን ባለስልጣናት ዛሬ (ቅዳሜ) አስታወቁ። ክስተቱ በምዕራባዊ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኘው የላይፕዚግ አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ ቦምብ የታጠቀ ድሮን ከተገኘ ከሁለት ቀናት በኋላ የታ…
1,000,000 ብር ቅጣት - በኮሪደር በአርባምንጭ ከተማ በኮሪደር ልማት የተተከለ ዘመናዊ የመብራት ምሰሶ በመግጨት ጉዳት ያደረሰ አሽከርካሪ በቁጥጥር ሥር ውሎ 1 ሚሊዮን ብር ቅጣት ተጣለበት። በሲቀላ ክፍለ ከተማ ተሽከርካሪ ለማንቀሳቀስ ባልተፈቀደ ቦታ በማሽከርከር ምሰሶውን የገጨው …
🥵 @Ethionews433et @Ethionews433et
ከስዓት የተቀጠረው ችሎት ብይን ሰጠ:: በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ አቃቢ ህግ አቅርቦት የነበረው አቤቱታ ውድቅ እንዲደረግ እና በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ብይን ተሰጠ። …
የኢትዮጵያ መንግሥትና ህወሓት ለተጨማሪ ዉጊያ እየተዘጋጁ መሆናቸዉ ተነገረ‼️ የኢትዮጵያ መንግሥት ጦርና ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ታጣቂዎች ለተጨማሪ ዉጊያ የሚያደርጉት ዝግጅት መቀጠሉን የተለያዩ ወገኖች አስታወቁ።የአዉሮጳ የሰላም ተቋም መገናኛ ዘዴዎችንና ሌሎች ምንጮችን ጠቅሶ እን…
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued