Channel
This is FMC's official Telegram channel. @fmcsport @afanoromofana @tigrignafana For more updates please visit https://fanamc.com
Updated: 2026-08-06
https://youtu.be/Ka-BLWn4rQY
የኦሮሞ ሕዝብ ልዩነቶች ቢኖሩትም እንደቤተሰብ ይመክራል እንጅ ለፖለቲካ ሴራ አይጋለጥም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሞ ሕዝብ ልዩነቶች ቢኖሩት እንኳን እንደቤተሰብ ይመክራል እንጅ ለፖለቲካ ሴራ መጋለጥ የለበትም አሉ …
ኦሮሞ በታሪኩ የተቃወመው የተበላሸ አስተዳደርን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኦሮሞ ሕዝብ በታሪኩ የተቃወመው የተበላሸ የአስተዳደር ሥርዓትን እንጂ ኢትዮጵያን አ…
በወጣቶች ህይወት የሚቆምረው ህገ ወጡ ህወሓት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህገ ወጡ ህወሓት የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳና እና የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ለትግራይ ክልል ወጣቶች ስደት፣ እስር፣ ጭንቀትና ተስፋ መቁረጥ ምክንያት ሆኗል፡፡ ወጣት የማህበረሰብ ክፍል ለአንድ ሀ…
የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያለውን ሚና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያለውን ሚና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አሉ። …
ማዕዘናትን ማገናኘት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ተሸካሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ጋር የሚጣጣም የሀገር ውስጥ የበረራ መረቡን በማስፋት መዳረሻዎቹን ማሳደጉን ቀጥሏል። በአውሮፕላን ማረፊያ መሰረተ-ልማቶ…
“የገጠር ኮሪደር የአርሶ አደሮችን እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት በመለወጥ ረገድ ትልቅ ሚና የሚጫወት ሀገራዊ ሥራ ነው።” - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ – ከቱሪስት መተላለፊያነት ወደ ቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማዕከልነት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት፣ በወንዝ ዳርቻና በመልሶ ማልማት ውብ፣ ጽዱና ማራኪ ከተማ ሆናለች፡፡ የኮሪደር ልማት፣ የወንዝ ዳርቻ ልማት እና…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.