Channel
Fresh መረጃ ታማኝ የመረጃ ምንጭ፣ ብቃት ባላቸው ጋዜጠኞች ተዘጋጅቶ የሚቀርብ፣መረጃዎችን በትኩሱ የሚያደርስ የዜና ቻናል ነው ። ሀሳብ ፣ አስተያየት ፣መረጃ ለማጋራት ፣ማስታወቂያ ለማሰራት ያናግሩን።👇👇 @freshes_newsbot Fresh News,Fresh Updates.
Updated: 2026-08-07
በወልቂጤ ከተማ ባጃጅ በማስቆም የኮቴ ሲቀበሉ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በወልቂጤ ከተማ ባጃጆችን በማስቆም “የኮቴ” በሚል አላስፈላጊ ገንዘብ ሲቀበሉ በነበሩ ተከሳሾች ላይ የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእስራት ውሳኔ ማስተላለፉን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ …
ኢንሳ አዲስ የወጣውን ወሳኝ የመሠረተ ልማት የሳይበር ደህንነት አዋጅ ይፋ አደረገ የመረጃ መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) የሀገሪቱን ዲጂታል ሉዓላዊነት ለማጠናከር ያለመ አዲስ ወሳኝ የመሠረተ ልማት የሳይበር ደህንነት አዋጅ አስተዋወቀ። በዋና ዳይሬክተር ንግስት ሃሚድ ይፋ በተደረገ…
"ታጣቂዎች ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሻረክ 'ያልተቀደሰ ጋብቻ' ፈጥረዋል" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ‼️ 👉እኛ ከእስር የለቀቅናቸው ወደ አሰራቸው ቡድን የተገለበጡም አሉ ብለዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች…
Media post
የስኬት ባንክ የተከፈለ ካፒታል 7.9 ቢሊዮን ብር፣ አጠቃላይ የካፒታል መጠን ደግሞ 10.3 ቢሊዮን ብር ደረሰ ስኬት ባንክ በ2018 በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 10.3 ቢሊዮን ብር ማድረስ መቻሉንና ፣ የተከፈለ ካፒታሉንም ደግሞ ወደ 7.9 ቢሊዮን ብር ማሳደጉን አስታወቀ። …
🥹በዱባይ ታዋቂው ሮቦት «ቡ ሱናይዳህ» ከ«ሞዛ» ጋር የጋብቻ ስነ-ስርዓት ፈጸመ🤝❤ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ከባህል ጋር አዋህዶ በማቅረብ የመነጋገሪያ ነጥብ መሆን የተለመደ ነው። አሁንም በዱባይ ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያተረፈው «ቡ ሱናይዳህ» የተሰኘው…
የህወሓት አመራር ከኤርትራና ከሌሎች ኃይሎች ጋር ፈጠርነው ያሉት ጥምረት "የጥፋት ቀመር ነው" - ጌታቸው ረዳ‼️ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የህወሓት አመራሮች ከኤርትራው የኢሳይያስ አፈወርቂ ሥርዓትና ከሌሎች የፌደራል መንግሥቱን በሚቃወሙ ኃይ…
5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት ተለዩ‼ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ። በጥናቱ መሠረት:- 1.…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.