Channel
ሰላመ ክርስቶስ ለአንተ/ለአንቺ ይሁን። ይህ ግሩፕ ወንጌልን ለመማር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ባሉ አባቶችና ወጣቶች የተከፈተ ማህበር ነው። ስለዚህ ወንጌል ለመማር ፍላጎቱና ጥማቱ ያለው ማንኛውም ሰው ወደ ቻናላችን እንዲሁም ግሩፓችን መቀላቀል ይችላል። #እንኳን_ደህና_መጣችሁ🙏💐 ቅዱስ ቃሉን በመማር ሕይወትዎን ይለውጡ። #Join_አርገዉ_የእግዚአብሔርን ቃል 📖 እንማማር፡፡
Updated: 2026-08-07
Beli Zale your message has been deleted ❌ Reason: The user''s first message cannot contain a story
"የሰው ነፍስ የተፈጠረችው በእግዚአብሔር አምሳል ስለሆነች፣ ፈጣሪዋን እስካላገኘች ድረስ በምንም ነገር ልትረካና ዕረፍት ሊሰማት አይችልም. ልክ እንደ ሚዳቋ ውኃን እንደምትናፍቅ፣ ነፍስም ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት ትጠማለች። ይህ መናፈቅ የዓለምን ከንቱነት ንቆ ወደ ሰማያዊው ሕይወ…
ዘመዳችን ማርያም ዘመዳችን ማርያም ከዳዊት ዘር የሆንሽ አምላክን በስጋ በማህፀን ወሰንሽ የመመኪያችን ዘውድ የክብር አክሊላችን ልጅሽን ታቅፈሽ አይተናል በዓይናችን አዝ ባንቺ ድልድይነት የመጣው ወደኛ በጎቹ የገደሉት ነው መልካም እረኛ በጠበብ ደረትሽ ፈቅዶ ተወሰነ ፋሲካችን ታርዶ ዓለም…
<<ጾም ሙሽሪትን ትመስላለች ፤ ሙሽሪትን በሰርግ አዳራሽ ኾነው የሚቀበሏት ሰዎች ቤቱን ያስጌጡታል፤ ይሸልሙታል፡፡ ወደ ሰርጉ አዳራሽ የሚገባውን ሰው የሰርግ ልብስ ለብሶ እንደኾነ፣ የቆሸሸ እንዳልኾነ አይተው ያስገቡታል፡፡ እኛም እንዲኽ ልንኾን ይገባናል ብዬ እነግራችኋለኹ፡፡ ልቡናችንን…
https://t.me/bete_Christian12?videochat=446f9b0589fbc4b9fa ኑ አርጋኖን ፀሎት ጀምሯል
"ሳኦልንም ደስ ያሰኘው ያሳርፈውም ነበር" መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፮ ፳፩ ወቦአ ዳዊት ኀበ ሳኦል ወቆመ ቅድሜሁ ወአፍቀሮ ጥቀ ወረሰዮ ሎቱ ዘይጸውር ንዋየ ሐቅሉ ። ፳፪ ወለአከ ሳኦል ኀበ እሴይ እንዘ ይብል ለይንበርአ ዳዊትአ ኀቤየአ ወይቁምአ ቅድሜየአ እስመ ረከበአ ሞገሰአ …
Media post
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued