Channel
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @exitpassethiopia Comment: @keleme2013_bot
Updated: 2026-08-06
📢 ASTU ( Adama Science and Technology University ) 📚 አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስአበባ በ 100km እርቀት የሚገኝ ሲሆን ኢትዮጵያ ካሏት ሁለት የ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ ነው። 📚 የScience እና Tech…
🏆 አንድ ጀግና የ UAT ተማሪያችንን ልንሸልም ነው UAT ላይ እስካሁን ባደረግናቸው 3 ውድድሮች በተከታታይ በመሳተፍ እና ከፍተኛ ውጤት በማምጣት ተማሪ John በ 270 Stars በአንደኝነት ይገኛል! 👏 🎁 በዚህም የ 300 ብር የአየር ሰዓት የምናበረክትለት ይሆናል። አሸናፊ…
😊 UAT Tutorial ቪዲዮ! በ UAT (Quantitative Reasoning) ፈተና ላይ ባለፈው ዓመት ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል የ Work and Time ጽንሰ-ሐሳብ አንዱ ነበር። ይህን ርዕስ ከመሠረቱ ጀምሮ በዝርዝር የሚያስረዳ ቪዲዮ በ YouTube ቻናላችን ላይ ስላዘጋጀ…
ሁልጊዜም አዲስና የተሻለ ነገር ከ ቀለሜ ጋር አለ! ባለፉት ዓመታት ከተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የተሰበሰቡ ፈተናዎችን በየኮርሱና በየቻፕተሩ በመከፋፈል፣ ከአማርኛ እና English ማብራሪያዎች ጋር በዓይነቱ ልዩ በሆነ ዘመናዊ አፕሊኬሽን አቀረብን። ውስብስብ የሆኑትን Modules እጅግ በሚ…
AAU ለ አዲስ ገቢ ተማሪዎች የተለያዩ የአካዳሚክ መረጃ የሚያገኙበት ፕሮግራም ከ ከነሐሴ 8 -16 2018 ይካሄዳል በመረጃ ሳምንት ውስጥ፣ የሚከተሉትን መረጃ ያገኛሉ • የመግቢያ መስፈርቶች • የማመልከቻ ሂደቶች • የመጀመሪያ ዲግሪ የመግቢያ ፈተና (UAT) • የስኮላርሺፕ አማራጮች …
🎉 Great Scores 🥇 John • Score: 24/30 • Time: 21:40 🥈 Selam • Score: 23/30 • Time: 17:30 🥉 Bemnet • Score: 22/30 • Time: 27:41
ተማሪ John 24/30 በማግኘት እየመራ ነው።👏🏾 ❗️የቀረው 1 ሰዓት ከ 30 ደቂቃ ብቻ ስለሆነ መሳተፋችሁን እንዳትረሱ!
🏆UAT | Today's Competition ቤተሰቦቻችን፣ ዛሬ ምሽት ከ12:00 እስከ 5:00 በሚቆየው ልዩ ውድድር ላይ ተሳታፊ ለመሆን ተዘጋጅታችኋል? Verbal reasoning ላይ ራሳችሁን የምትፈትሹበት ምርጥ እድልን ነው። 📚 የተካተቱ ርዕሶች • Conditionals: 4 ጥ…
How Telegram trading bots — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — advertise within Telegram itself. Analysis of 100+ unique ad creatives.
كيف تُعلن بوتات تداول تيليغرام على تيليغرام ذاتها. تحليل لأكثر من 100 إعلاناً.
Wie Telegram Trading-Bots auf Telegram selbst werben. Analyse von 100+ Creatives.
Cómo los bots de trading de Telegram — Unibot, Maestro, Banana Gun, BonkBot — se anuncian en el mismo Telegram.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.