Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-07
☦️የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ ባጭሩ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፭/5 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን በከሀዲው ንጉሥ ዑልያኖስ ዘመን በሠራዊት ውስጥ እያለ በምሥጢር ክርስቲያኖችን ይረዳ የነበረው ታላቁ ተጋዳይ ቅዱስ ዮሐንስ ወታደር አረፈ። 📌የዚህ ቅዱስ ወላጆቹ ክርስቲ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 📖 ክፍል ፲፭ [15] ⛪ የመጀመሪያዋ ቤተክርስቲያን (የክርስቲያኖች አንድነት) ፈተና እና የተሰጠው መፍትሔ። ባለፈው ክፍል የመጀመሪያዋን (ቤተክርስቲያን) የክርስቲያኖች አንድነት ምሥረታንና መስፋፋትን ተመልክተን ነበር። በዚህ ክፍል ደ…
በኢየሩሳሌም ራቁቴን ሰቀሉኝ፣ አሁን ደግሞ አንተ ድጋሚ በሮም ራቁቴን ትሰቅለኝን?›› ብሎ ተናገረው፡፡ ዮሐንስም እጅግ ደንግጦ ‹‹እንዴት አድርጌ ልሳልህ?›› ብሎ የሳለውን ሥዕል ቢጠይቀው ሥዕሉም ‹‹ከለሜዳ አልብሰህ ሳለኝ›› አለው፡፡ ዮሐንስም እንዳለው ከለሜዳ አልብሶ ከሳለው በኋላ …
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፬/4 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ከዳዊት ዘር የሆነው፣ በቅንነቱና በእምነቱ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘው ጻድቁ የይሁዳ ንጉሥ ሕዝቅያስ አረፈ። 📌ንጉሥ ሕዝቅያስ በነገሠ ጊዜ በእስራኤል ውስጥ የነበሩትን …
🛐የቤተክርስቲያን ከመሠረቷ እስከ ጉልላቷ ያለው ትርጉምና ምሳሌ ክፍል ፲፪(12) በቀጣዩ ክፍል ቤተ ክርስቲያን ከመሠረቷ እስከ ጉልላቷ ያላትን ትርጉምና ምሳሌ እንመለከታለን። ➡️በመጀመሪያ ሕንፃ ቤተክርስቲያን በአዳም ትመሰላለች ይኸውም አዳም የሰው ዘር ሁሉ መጀመሪያ አስገኝ እንደሆነ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📖📖 ክፍል ፲፬ [14] ⛪የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች የአንድነት ኑሮ በኢየሩሳሌምና በአካባቢዋ ይኖሩ የነበሩት የመጀመሪያዎቹ የክርስቶስ አማኞች በመጀመሪያ ጊዜ ከአይሁድ ኅብረተሰብ በአምልኮም ሆነ በማኅበራዊ ኑሮ ጨርሰውም አልተለዩም ነበ…
እንኳን ለንጽሕት፣ ቅድስት፣ የሰማይና የምድር ንግሥት ለሆነችው ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም ወርሃዊ የበዓታ (ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት) መታሰቢያ በዓል (ወር በገባ በ፫ ቀን) በሰላም አደረሳችሁ! 🌿 የመቅደሱ መዓዛ፣ የልዑል ማደሪያ ፦ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ወደ …
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.