Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-08-07
በዘመኑም ፍጻሜ፣ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ተራራ ከተራሮች ከፍ ብሎ ይመሠረታል፤ ከኰረብቶችም በላይ ከፍ ከፍ ይላል፤ ሕዝቦችም ሁሉ ወደዚያ ይጐርፋሉ። ኢሳይያስ 2:2 🫰መልካም ዕለተ ሰንበት
Media post
🙏 ቅዱስ እግዚአብሔር የንሰሐ ልብ ይስጠን። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን! እንዴት አመሻችሁ በእግዚአብሔር የተወደዳችሁ እህት ወንድሞቼ?
♡ መሰልኩሽ ♡ መሰልኩሽ ባማረ በተወደደ ነገር ያንቺን ክብር ማርያም እንዴትስ ልናገር ያንቺን ክብር ድንግል እንዴትስ ይመርመር ምንሽ ነው ላንቺ ሰማይ ከሰማይም በላይ ነሽ እሳትን በማህጸን ጸሐይን በእጅሽ ያቀፍሽ ይቅርና ከሰው ልጅ ንፁህ ነሽ ከመላእክት ሲመሰክሩ ሰማን ብለው ማርያም …
#ቀላል_ግን_ውብ_ጸሎት ስትነቃ " ፈጣሪዬ ሆይ እወድሃለሁ" ከቤትህ ስትወጣ " ፈጣሪዬ ሆይ ተከተለኝ" ስታለቅስ " ፈጣሪዬ ሆይ አንተ አጽናናኝ" ስትደሰት " ፈጣሪዬ ሆይ አመሰግናለሁ" ስትሳሳት " ፈጣሪዬ ሆይ ይቅር በለኝ" ስትተኛ "ፈጣሪዬ ሆይ አመሰግንሃለሁ" በል!!!!!!!!!!!!…
♡ ማር ማር አለው ♡ ማር ማር አለው ከንፈሬን ማርያም እላለው ዛሬም የልቤ እኮ ነሽ ደጓ እናቴ እመቤቴ የት አለና ያሁሉ ድካሜ ዛሬ እናቴ ሆይ ሞገስ ላንቺ ጸንቷል እግሬ ለደካማው ለተገፋው ድጋፍ ሆነሽ እስከ ዛሬ እስከዚህ ቀን በልቤ አለሽ ይበረታል ሰነፍ ልቤ ሲሰማሽ ለስንቱ ሰው መጽ…
Media post
ምሕረቱ እና ቸርነቱን አብዝቶ ዛሬን እንድናይ የረዳን አምላክ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን! አሜን። እንደምን አመሻችሁ? 🙏 ✨❖✨❖✨❖
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.