Channel
""አንድነታችንን አንተው"" ዕብ መልዕክት 10:25 ይህ ✞✝ማህተቤን አልበጥስም የተዋህዶ ድምፅ ቻናል ነው ይቀላቀሉን ❓የምንለቃቸው ነገሮች❓ ✞ወቅታዊ መረጃዎች ✞ ኦርቶዶክሳዊ ዜናዎች ፦የቅድስት ቤተክርስትያን ዶግማ እና ቀኖና የጠበቀ ቻነል ነው ®️ ማንኛውንም ጥቆማ አስተያየት @mahteben_twahdobot ያድርሱን
Updated: 2026-08-22
የቅድስና እና የፍቅር ምስክርነት፡ በአንድ መሠዊያ ላይ የቀረቡ ሶስቱ ወንድማማች ዲያቆናትየቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን አገልጋዮች:: "እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን።" — ኢያሱ 24:15 በደቡብ ኢትዮጵያ በባስኬቶ ዞን የሚገኝ አንድ የተባረከ ቤተሰብ ለአምላኩ ያቀረበውን …
Media post
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የደብረ ታቦር የመገለጥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የደብረ ታቦር በዓል ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
በዓለ ደብረ ታቦር የደብረ ታቦር በዓል በቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ዐበይት በዓላት አንዱ ነው፡፡ ከዐበይት በዓላት የተመደበበትም ምክንያት በደብረ ታቦር የተገለጸው ምሥጢር ድንቅ በመሆኑ ነው። ደብረ ታቦር ከገሊላ ባሕር በምዕራባዊ በኩል 10 ኪሎ ሜ…
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘም…
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
🥖አዳዲስ የተለቀቁ የቡሄ መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 🥖 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0 https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0
🥖አዳዲስ የተለቀቁ የቡሄ መዝሙሮችን ለማግኘት የኛን ቻናል ይቀላቀሉ 🥖 ይቀላቀሉ 👇👇👇 https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0 https://t.me/+EykIhoaq2Ho1MTk0
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.