Channel
➪ በ ኢትዮጵያ ምርጡ እና ትልቁ የማን ሲቲ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ማን ሲቲ አዳዲስ ና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር፣ ዜናዎች፣ ኃይላይቶችን፣ ቪዲዮዎች፣ ትንታኔዎችን በቀጥታ ያገኛሉ ።
Updated: 2026-08-09
የ ቀድሞ ተጫዋቻችን Bernardo Silva የ መጀመሪያ ጫወታውን ለ ማድሪድ ተጫውቷል 🥺 @MAN_CITY_ETHIO_FAN @MAN_CITY_ETHIO_FAN
Good Morning Citizens 🩵 እነሆ ተወዳጁ እና ተናፋቂው እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሊጀምር 12 ቀን ይቀራል ✨ Angelino የ ቀድሞ የ city የ ግራ መስመር ተከላካይ 🩵 @MAN_CITY_ETHIO_FAN @MAN_CITY_ETHIO_FAN
#ትብብር ቀንደኛ የባርሴሎና ደጋፊ ነኝ የሚል ይህ ቻናል እንዳያመልጠው 👇🏽 ከ 150ሺ በላይ ተከታይ የነበረው በኢትዮጲያ ትልቁ የነበረው የባርሴሎና ቻናል በጠላፊዎች እጅ በመግባቱ ( Hack በመደረጉ ) ሁላችሁም የባርሴሎና ደጋፊ የሆናችሁ አዲሱን ቻናል ትቀላቀሉ ዘንድ እንጠይቃችኋ…
Confirmed፡ ሩበን ዲያስ በቅርብ ወራት ውስጥ ከሌሎች ክለቦች ፍላጎት ቢኖርም በማንቸስተር ሲቲ ለመቆየት መርጧል። 🇵🇹✅ የ29 ዓመቱ ተከላካይ በርናርዶ ሲልቫ ወደ ሪያል ማድሪድ ከሄደ በኋላ አሁን የ አምበልነት ሚናውን እንደሚይዝ ይጠበቃል። ዲያስ ባለፈው ክረምት ለካፒቴንነት ጠ…
ማንቸስተር ሲቲ ለኦሊምፒክ ማርሴይ ለጌሮኒሞ ሩሊ €2 ሚሊዮን ብቻ ይከፍላል። ግብ ጠባቂው በሚቀጥለው ሳምንት ከቅድመ-ውድድር ዘመኑ ጉብኝት ሲመለሱ ከቡድኑ ጋር ይቀላቀላል። [ Sam Lee ] የትሮል ቻናላችን 👉 [ Join ] @MAN_CITY_ETHIO_FAN @MAN_CITY_ETHIO_…
🚨 BREAKING NEWS | ሩቤን ዲያስ የሲቲ አዲሱ ካፒቴን? 🫡 🇵🇹 የማንቸስተር ሲቲው የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ሩቤን ዲያስ በመጪው የውድድር ዘመን የቡድኑን የካፒቴንነት አርማ ሊለብስ እንደሚችል ተዘግቧል። ኤንዞ ማሬስካ ዲያስን እንደ ዋና ካፒቴን ለመሾም እንደሚፈልግ ሲገለጽ…
🚨 CONFIRMED: ማንቸስተር ሲቲ ኤንዞ ፈርናንዴዝን ለማስፈረም እየሰራ ነው! ሲቲ በሮድሪ ወደ ባርሴሎና የመዛወር እድል ምክንያት አዲስ አማካይ በገበያው ላይ እየፈለገ ሲሆን፣ ኤንዞ ፈርናንዴዝ ዋነኛ እጩ እንደሆነ ተዘግቧል። ኤንዞ ማሬስካም የአርጀንቲናዊውን አማካይ ከፍ አድርጎ የ…
🚨 ማቲየስ ኑኔስ ስለ ፔፕ ጋርዲዮላ ከማንቸስተር ሲቲ መልቀቅ የተናግረው። 🗣️ ኑኔስ፦ “የፔፕ መልቀቅ ያልጠበቅነው ነገር ነበር። ሊለቅ ይችላል የሚል ሀሳብ ነበረን፣ ግን እሱ ራሱ እስካልነገረን ድረስ በእርግጥ ይለቃል ብለህ አታውቅም። ከዚያ በአዳራሹ ውስጥ ተጫዋቾችን ሰብስቦ ነገረ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.