Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-08-09
በርካታ ክለቦች ጃክ ሙርሀውስና ኢታን ዊትሊን በቋሚ ዝውውር ለማስፈረም ፍላጎት አሳይተዋል። በሌላ በኩል ስቶክፖርት ካውንቲ ኢታን ኢኒስን በውሰት ለማስፈረም ንግግር አድርገዋል። Sully @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
#UPDATE ማን ዩናይትድ ከዴቪድ ራውም ተወካዮች ጋር የመጀመሪያ ደረጃ ንግግሮችን ማድረጋቸው ተሰምቷል። የ 28 አመቱ ተጫዋች በላይፕዚሽ የአንድ ዓመት ኮንትራት ብቻ የቀረው ሲሆን የውል ማፈረሻውም ወደ £34 ሚሊዮን ፓውንድ ይጠጋል። ሆኖም እስካሁን ወደላቀ ደረጃ የደረሰ ነገር የለም…
እንዴት አደራችሁ fam? መልካም ቀን @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
መልካም አዳር ❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ራሽፎርድ 🙂 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
የቆሙ ኳሶች ስፔሻሊስት በእጃችን ይዘናል ! ዛሬ ከተመለከትናቸው ነገሮች መካከል የብሪያን ኤምቤሞ የቅጣት ምት እና የቆሙ ኳሶች ላይ ያለውን ከፍተኛ ጥራት ነው። በተለይም ብሪያን ከ 30 ያርድ ላይ የመታት እና ሴቫኖቭ ያዳነበት ቅጣት ምት መለስ ብላቹ ስትመለከቱት የግብ ጠባቂውን ብቃት…
ማውንት አለመጎዳቱ ተገለፀ ! ማይክል ካሪክ ሜሰን ማውንት አለመጎዳቱን እና ለጥንቃቄ ሲባል ተቀይሮ መውጣቱን ገልጿል። "እሱ ተመቶ ነበር እና እኛ በእሱ ላይ ጥንቃቄ ማድረግ እና እሱን መመልከት አለብን" "እሱ በጉዳቶች ሲሰቃይ ነበር ስለዚህ በእሱ ላይ በጣም ጠንቃቃ መሆን ነበረብን" …
በዋናው ቡድን ውስጥ ያሉት የመሀል ክፍሉ አማራጮች ! ሜሰን ማውንት መጎዳቱን ተከትሎ የዩናይትድ ዋናው ቡድን ጥልቅ አማካኞች ብዛት 3 ብቻ ሆኗል። አንድሬይ ሳንቶስ እና ቴሌማንስ አሁን ከቡድኑ ጋር ሲገኙ ኮቢ ማይኖ ሰኞ ዕለት በዱብሊን የሚቀላቀላቸው ይሆናል። ከእነሱ ባሻገር የፍሌቸር …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued