Channel
ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹 -------------------------------------------------------------- ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች Any Question 📩 @kiya_united
Updated: 2026-08-09
ታደረ ቤተሰብ @Manchesterunited_Fanszz
🚨 ኒውካስትል ዩናይትድ ለማንቸስተር ዩናይትድ እንደገለጸው፣ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ያቀረቡት የመጀመሪያ ጥያቄ ውድቅ ከተደረገ በኋላ፣ በዚሁ ክረምት ሌዊስ ሆል ለሽያጭ እንደማይቀርብ አሳውቀዋል። - [SkySportsPL] @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunit…
ሩበን አሞሪም ከኤሲ ሚላን ጋር ባደረጋቸው 3 የቅድመ-ውድድር ጨዋታ 3ቱንም ማሸነፍ አልቻለም። @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ማይክል ካሪክ የሚያሰለጥነውን የዩናይትድ ቡድን በይበልጥ ባየሁ ቁጥር ስለሚመጣው የውድድር ዘመን ያለኝ እምነት እየጨመረ ይሄዳል። የዚህ ቡድን የቴክኒክ ብቃት ላለፉት በርካታ ዓመታት ከነበረው ይልቅ በጣም ከፍ ያለ እንደሆነ ይሰማኛል። ግልጽ የሆነ አጫወት እየዳበረ ይገኛል ተጫዋቾቹ ኳ…
📈 የአማድ ጨዋታ ስታቲስቲክስ በፒኤስጂ ላይ፡ 94% የፓስ ትክክለኛነት 40 ጊዜ ኳስ ነክቷል 4 ኳሶችን ነጥቋል 3 በሳጥን ውስጥ የተደረጉ ንክኪዎች 1 አሲስት ጥሩ ብቃት ላይ ይገኛል። 👊
ይሄ በረኛ ነው ዛሬ እየበረረ ያተረፋቸው @Manchesterunited_Fanszz @Manchesterunited_Fanszz
ምቤሞ በፕሪ ሲዝን 👉 4 ጨዋታ 👉 3 ጎል
ዛሬ አማድ በጣም አሪፍ ነበር የተጫወተው
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued