Channel
Facts matter! www.meseretmedia.org
Updated: 2026-08-07
#YouTube በሳምንት አንድ ቀን አርብ ዕለት በዩትዩብ የምናቀርበው መረጃ ተለቋል፣ ይከታተሉ https://youtu.be/k9dh_eWAm80?is=w9W-B91i8MoM7CpA
#ዜናመሠረት በፉሪ፣ በኬንቴሪ፣ በሰበታ፣ በአለምገና እና በወለቴ አካባቢዎች በወጣቶች ላይ የግዳጅ ምልመላ እና አፈሳ መጀመሩ ተሰማ - በትግራይ ክልል ከሚያዝያ 2026 ጀምሮ የክልሉ ባለስልጣናት “15 ዓመት የሞላቸውን ህጻናት ጨምሮ ወጣቶችን በግዳጅ እየመለመሉ” እንደሆነ የሰብአዊ መብ…
#ዜናመሠረት የአዲስ ስታንዳርድ አታሚ በዋና አዘጋጁ ላይ እገታ፣ በስቱዲዮው ላይ ወረራ መፈፀሙን ጠቅሶ ከቢሮው እንዲለቅ ትእዛዝ መተላለፉን አስታወቀ እነዚህ ድርጊቶች የተፈፀሙት ተቋሙ የኢትዮጵያ ሚዲያ ባለስልጣን የአዲስ ስታንዳርድን የኦንላይን ሚዲያ ምዝገባ ሰርተፊኬት ለመሰረዝ ያሳለፈ…
#አስተያየት የአዲስ አበቤዎች እውነተኛ አጀንዳ እና መልሶቻቸው በሱራፌል ጌታሁን፣ የፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግኑኝነት መምህር እና ተመራማሪ ፣ጋዜጠኛ እና ፖለቲካል ተንታኝ "የአዲስ አብቤዎች ተቃውሞ ከመነሻው ከተማዋ ለምትተዳደርበት የረጅም ጊዜ መዋቅራዊ ችግሮችን ነው፤ ይኸው…
#ዜናመሠረት አሽከርካሪዎች ከቅርብ ግዜ ወዲህ ከፍተኛ የትራፊክ ቅጣት ውዝፍ ሲያስተናግዱ የቆዩት 'በህግ አተረጓጎም ስህተት' እንደነበር ታወቀ - የቅጣቱ ብዛት እና የህገወጥነት ጥያቄው እየበረታ ሲመጣ ተቋሙ ከሀምሌ 20 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ከ6 ወር በላይ የሆናቸው አሽከርካሪዎች …
#ዜናመሠረት በሸገር ከተማ አገራዊ ምርጫው ከተካሄደ ማግስት ጀምሮ ማንኛውንም የመንግስት አገልግሎት ለማግኘት 6,200 ብር ለተለያየ መዋጮ በግድ እየተጠየቀ መሆኑ ተሰማ "ለምርጫው ተብሎ ተቋርጦ የነበረው የ3,500 ብር ክፍያ አሁን የሚሊሻ ደመወዝ፣ የዜግነት አገልግሎት እና ለቡሳ ጎን…
#ዜናመሠረት በመሠረት ሚድያ ህገወጥ ስራቸው የተጋለጠ የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮች በቁጥጥር ስር ዋሉ የፀጥታ አካላቱ አመራሮቹን ከያዟቸው በኋላ በቢሯቸው ውስጥ የሚገኙ ሰነዶችንና የመረጃ መያዣዎችን ሲሰበስቡ እንደነበር የደረሰን ዘገባ ያመላክታል ሙሉ ሪፖርቱን ያንብቡ: h…
#ዜናመሠረት በኮሪደር ልማት ከካዛንችስ ወደ ቃሊቲ ወርቁ ሰፈር የተወሰዱ ዜጎችን ምን ገጠማቸው? ያሉበትን የከፋ ሁኔታ ለክፍለ ከተማው አመራሮች ያቀረቡት ነዋሪዎች ለችግራቸው አፋጣኝ መፍትሔ ከማግኘት ይልቅ "ለልማት ተባባሪ አይደላችሁም" የሚል ውንጀላ እና "ከንቲባዋ ቤቶቹን ልትመርቅ …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.