Channel
OLD PROTESTANT SONGS 🇪🇹 ❝ዛሬ ወደ ማልሁላቸው ምድር ገና ሳላገባቸው የሚያስቡትን አሳብ አውቃለሁና፥ ከልጆቻቸውም አፍ አትረሳምና ብዙ ክፉ ነገርና ጭንቀት በደረሰባቸው ጊዜ ይህች መዝሙር ምስክር ሆና በፊታቸው ትመሰክራለች።❞ —ዘዳግም 31: 21
Updated: 2026-08-07
የተወደዳችሁ... 📜ከስነ-ፅሁፍ አገልግሎቱ ጋር 💐መልካም ምሽት💐
✍ "በምን ልውደደው" 🎴 የኔነህ ካሳሁን የኔነህ ካሳሁን | @lezelalemuamen ♥️የገጣሚያን መድረክ 💐@mezmuroch1💐
✍#ወግ ወ ✍#ግጥም ያ👉ጎሎጎታ! ያ👉 ሲባል ይቀላል አይደል? አታስቡት ቀላል አይደለም ያ👉ያ _ ሩቁ ሀገር እንደ ቀላል የማሳያችሁ ክፋ ጥላ በአንድት በተረገመች ወቅት ውዴን ሲፈትንብኝ የነበረ አሜኬላ የሚያበቅል የተረገመ ምድረበዳ ነበር። እዩት እስኪ ቀጥ በሉና! ይህን ሰፊ ውቅያ…
✍ #ወግ ትልቅ ዜሮ ገና ከጅማሮ ከሰው ልጆች ፍጥረት ከአዳምና ሔዋን ከተገኙት ወንድማማቾች ፤ አንዱ ሌላውን በመግደል ጥላቻ በሰው ልጆች ላይ ሀ ብሎ ሲጀምር በማያጠግበ ሰበብ ወንድሙን ሲያጠፋው የዛኔ ባለእንጀራን መግደል ጥንስሱን አኖረ። እያለ እያለ እያከታተለ ለብቻ ሆኖ ከማጥፋት አ…
✍ "ማለዳ" አቅላልቶ ሊነጋ ወፎች እያዜሙ፣ በቋንቋቸው ሆነው ዝማሬን ሲያሰሙ። እቀርባለሁ ፊትህ ምሪትን ፍለጋ፣ ቀኔን ላስረክብህ እንዲጠፋ አንተ ጋ። ከጭጋጉ ቀኔ ቀድመህ እንድታበራ፣ ከባዱ ስራዬም ቀሎኝ እንዲሰራ፣ እንድዋጅ ሰዓቱን ከቀኔ ቀድሜ፣ እንቅፋት እንዳይጥለኝ እንድፀና ቆሜ፣ …
✍ "ቃል ነበር" ወ ✍ "ቃልም ከእግዚአብሔር ጋር ነበረ" 🎴 ዘሪሁን ገዛኸኝ ዘሪሁን ገዛኸኝ | ♥️የገጣሚያን መድረክ 💐@mezmuroch1💐
✍ "እጄን ያዘኝ" 🎴 ከነዓን ሙሉጌታ ከነዓን ሙሉጌታ | ♥️የገጣሚያን መድረክ 💐@mezmuroch1💐
አንበሳ ነው - ፓስተር ተከስተ ጌትነት Cover by Freny Music @Frenymusic #EliyasMelka
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.