Channel
አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ፣ ወደ ከፍታው የሚያሻግሩ ምክረ ሀሳቦችን ለማጋራት ለሁላችን የተዘጋጀ ቻናል ነው። @mikreaimro ይቀላቀሉን ዘንድ በአክብሮት ተጋብዘዋል! ለወዳጅዎ ማጋራትዎን እንዳይረሱ! 🏠Welcome to your Home! 🏘 Personal Contact: @epha_aschalew Insta: instagra.com/epha_aschalew
Updated: 2026-08-07
💥📣 ሰው እንዳይንቃቹ እነዚህን አስወግደሐ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/OHMnxyPupR8
ልባችሁን ተከተሉ! ⚠️⚠️‼️⚠️⚠️ የሁለት ሃሳብ ግጪት መሃል ብትሆኑ፣ ግራመጋባት ፋታ ቢነሳችሁ፣ ምርጫ ቢበዛባችሁ፣ ከዚህም ከዛም ጫናዎች ቢያይሉባችሁ፣ ወደህም ወዲያም ለመሔድ ብትቸገሩ፣ በጭንቀትና ስጋት ካላችሁበት ስፍራ መንቀሳቀስ ቢሳናችሁ ምንም ከማድረጋችሁ በፊት ቆም ብላችሁ ው…
💥📣ድብቅ የማጭበርበር ስልቶች? ከእነዚህ ሰዎች ተጠንቀቁ! 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/b0Z2bvEWHWo?si=aDpJ8GZMnvBDK6sV
በድካምህ አትዘናጋ! ⚠️⚠️‼️‼️⚠️⚠️ ሰውነት ደካማ ነው። የሆነ ጊዜ ሃይሉን ያጣል፣ የቀደመ ተነሳሽነቱ ይመክናል፣ እንደ በፊቱ መነቃቃትና ጠንክሮ መስራት ይሳነዋል። ይሔ ተፈጥሮ ነውና ምንም ብታደርግ ልትቀይረው አትችልም። ነገር ግን መቀየር የምትችለው አንድ ነገር ይኖራል እርሱም …
💥📣ዘወትር ከመኝታ በፊትና ቦሃላ አዳምጡት? 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/GcQSKg9d3vg?si=rJ7HAhFpU9AtoHRy
በግድ ውደቁ! ⚠️⚠️💎💎 የዓለም አስተምህሮ እንጂ እውነታው የውድቀትን አስከፊነት አያሳይም። ውድቀት ዘርፈ ብዙ ነው። ለአንዳንዱ በሰዎች ተቀባይነት አለማግኘት ውድቀት ነው፤ ለጥቂቶች የሚፈልገውን ህይወት አለመኖር፣ ለሌላው በገንዘብ በንብረት የተሻለ ሰው አለመሆን ውድቀት ነው። ነገ…
ጠላትህን ሻረው! ፨፨፨////////፨፨፨ ትልቁ ጠላትህ ራስህ ነህ። ውዱን ጊዜህን ዛሬ በአግባቡ ከመኖር ይልቅ ስለነገ አብዝትህ በመጨነቅ እያባከንከው ነው፤ ነገ ቶሎ ውጤት እንዲያመጣልህ የምትሰራው ምንም ነገር የለም፣ አሁን የምትኖረው በግማሽ ነው። አዕምሮህ በብዙ ሀሳቦች ተውጧል፣ ው…
💥📣የረዳቹት ሰው ለምን ይጎዳችኋል? 👍LIKE ✍️ COMMENT SUBSCRIBE 📣 SHARE 🙏🙏 https://youtu.be/CoJ_OKRxQmw?si=AB3BaLdObISG-Wea
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.