Channel
ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @muradtadessebot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!
Updated: 2026-08-06
የዉዱ ወንድማችን ኡስታዝ አቡ ዑወይስ ናፍያድ ቃሲም እህት ወደ አኼራ ስለሄደች ዛሬ ዙሑር ሰላት ላይ አዳማ ከተማ በሚገኘው 105 ዳሩል አርቀም መስጂድ ጀናዛ ተሰግዶ እዛው የሙስሊሞች መቃብር ቀብር ይፈፀማል። ወንድሞች እናስቀብር! إنا لله وإنا إليه راجعون! أعظم الل…
እውነት ነው ኣ ፌሚኒስቶች¿
Media post
«She is ቆንጆ ናት... አፍላ .... 20 አመቷ ነው። ጎረምሶች ሲያዩዋት አይናቸው ይጎለጎላል። ጎልማሶች አይተው ይመኛታል። ወንዶች ይከጅሏታል። ሴቶች በቅናት እንደ ሽንኩርት ይልጧታል። 🧢 አንድ ቀን እንዲህ ስል ጠየቅኳት። «ማግባት የምትፈልጊው ባል ምን መስፈርት እንዲያሟላ ት…
የማለዳ ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②⑤③]👌 #ቁርኣን
የምሽት ስንቅ ለቀልብዎ❤️ [Part: ③②⑤②]👌 #ቁርኣን
ምን ያምር መስጂድ‼ ከውጫዊ ገፅታው ባሻገር ውስጡም ውብ መሆን የጀመረበት ወርቃማ ጊዜ ነበር ግቢ እያለን። ግን ከዛው ሳንወጣ ዓይናችን እያዬ ቀስ በቀስ ወደ ባዶነት ተቀየረ! አሁንም አንዳንድ ሰዎች ነፍስያቸውን አሸንፈው ወደ ደመቀ የቁርኣትና ዳዕዋ ማዕከልነቱ ቢቀየር፤ ለብዙዎች የሂዳ…
ይሄ የUN ደቨሎፕመንት ፕሮግራም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲና ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ጋር በመተባበር ከባለፈ ፌብሯሪ 2026 ጀምሮ ያቋቋሙት ፕሮግራም ነው። ለ2ኛ ዙር የሚያካሂዱት MVP Level ላይ ላሉ ስታርታፖች አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን በመጠቀም በትምህርት፣ በጤና፣ በግ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.