Channel
እግዚአብሔር በቀን ቸርነቱን ያዛል በሌሊትም ዝማሬው በእኔ ዘንድ ይኾናል የዳዊት መዝሙር 41:8 ☞ያልተበረዘ ትምህርት ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን! 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። https://telega.io/c/Orthodox_mezmur13
Updated: 2026-08-07
እመቤቴ_ስልሽ እመቤቴ ስልሽ ነይልኝ ለልጅሽ ቅረቢኝ በህይወቴ እናቴ ስጠራሽ ኑሮዬ ተዛብቶብኝ ደክሜያለሁ እናቴ እኔን ቅረቢኝና ልፅናና በህይወቴ በደሳሳ ጐጆዋ በቤቴ ገብተሽልኝ በእኔ የነገሰውን ሀዘኔን ለውጪልኝ አዝ እሻለሁ ፍቅርሽን የናትነትሽን ዘወትር ከጐንህ ነኝ ብለሽ አረጋጊኝ ስም…
ድንግል ትንሳኤሽን ድንግል ትንሳኤሽን እስከምናይ ድረስ ገብተናል ሱባዔ በአንድነት በመንፈስ ለእኛ እስከሚገለጥ ቶማስ ያየው እውነት አንወጣም ከደጅሽ ኪዳነ ምህረት (፪) ሞትን የረገጠ ልጅሽ ካንቺ ጋር ነው ውጦ የሚያስቀርሽ የቱ መቃብር ነው የዕርገትሽን ዜና ከቶማስ ሰምተናል ትንሳኤ…
ድንግል ወላዲተ ቃል ድንግል ወላዲተ ቃል(፪) አሟሟዋትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር - - ድንግል ያንቺ ለብቻ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር - - ድንግል ስጋሽ በምድር ላይ የታለ እንደፍጡር - - ድንግል አርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር - - ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል(፪) ስጋሽን ሲያሳርጉ…
ወፌ ሰንብታ መጣች በፍልሰታ ወፌ ሰንብታ ሰንብታ መጣች በፍልሰታ ሃገርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት (፪) በክንፍሽ ጥላ ጋርደሽኝ (፪) ከልጅሽ ስፍራ ወስደሽ እንዳልቆምብሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ ወፌ ነፍሴን አደራ (፪…
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ❕ ጾመ ፍልሰታ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅርና በረከት በሁላችንም ላይ የሚፈስስበት፤ በተለይም የሕጻናትን ልብ በቅዱስ ደስታና በየዋህነት የሚሞላ የተቀደሰ ወቅት ነው። ሕጻናት በነጭ ነጠላ ተሸፋፍነው በጠዋት ወደ ቤተክርስቲያን…
እመ አምላክ እመ አምላክ/2/ አስቢኝ በሰርክ አዝ ሃዘኔ ጭንቀቴ በጣም በዛብኝ ከልጅሽ አማልጅኝ አንቺው አስታርቂኝ ከመንበሩ ቆመሽ ንገሪው ለልጅሽ እናቱ ነሽና እሱ አያሳፍርሽ አዝ እኔ ኃጥያተኛው በደሌን አውቃለው ምርኩዜ ነሽና እከተልሻለው መንገዱ ጠፍቶብኝ የጽድቁ ጎዳና መብራቱን አብ…
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው። ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት…
🕊 ታትመሻል 🕊 ታትመሻል በሰው ልቦና የደካሞች ምርኩዝ ነሽ እና ላመስግንሽ በአዲስ ዝማሬ እመቤቴ ገናነው ፍቅሬ አዝ የተጽናናንብሽ የድሆች ማረፊያ ንፋስ ውቂያኖሱን ወጀቡን መቅዘፊያ ወርሰናል ስምሽን ከወርቁ መዝገብ ላይ ወለድሽልን ድንግል የሕይወትን ፀሐይ ጽዮን ብለናል ነሽ መማፀኛ…
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
How brands advertise to US audiences on Telegram — the split between mainstream licensed operators and the offshore/crypto-native advertisers that dominate the channel, state-by-state betting law, SEC/CFTC constraints, and crypto-funded payment rails.
How Rollbit — the crypto-native casino and trading platform — advertises on Telegram. Creative analysis: RLB tokenomics, casino games, NFT lootboxes, crypto futures trading, and the Rollbit X platform.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.