Channel
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ጥያቄ ለመጠየቅና ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue
Updated: 2026-08-07
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፫/3 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን በታላቅ ተጋድሎ የኖረውና ድንቅ ተአምራትን ያደረገው ታላቁ ጻድቅ አባ ስምዖን ዘዓምድ (በምሰሶ ላይ የቆመው) አረፈ። 📌ቅዱስ ስምዖን በስድስት ዓመቱ በጎችን ከመጠበቅ …
🤩ፍርሃትን በእምነት መተካት — የመጽሐፍ ቅዱስ አባቶች ምሳሌነት ክፍል( ፫) 3 ☦️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☦️ መጽሐፍ ቅዱስ "አትፍራ" የሚለውን ቃል በተደጋጋሚ ያስታውሰናል። የእግዚአብሔር ሰዎች በህይወታቸው ታላላቅ ፈተናዎችና የሞት አደጋዎች ቢጋረጡባቸውም፣ ፍርሃታቸውን በእ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፪ /2 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚች ቀን ከመንግሥት ወገን የሆነችውና በታላቅ ተጋድሎ ያበራችው ቅድስት ኢዮጰራቅስያ አረፈች። 📌የአባቷ ስም ኢጣጎኖስ የንጉሥ አማካሪ ሲሆን እናቷም ኢዮጰራቅስያ ትባላለች። አባ…
🤩የፍርሃት መንፈሳዊ ሥረ-መሠረት (ከውድቀት በኋላ የመጣ ስሜት) ክፍል( ፪) 2 ☦️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹☦️ ፍርሃት በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ መቼና እንዴት ተጀመረ መጽሐፍ ቅዱስን ስንመረምር የመጀመሪያው ፍርሃት የተከሰተው አዳምና ሔዋን የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ከተላለፉ❔በኋላ…
ድንግል ወላዲተ ቃል ድንግል ወላዲተ ቃል(፪) አሟሟዋትሽ በጥር ነሐሴ መቃብር - - ድንግል ያንቺ ለብቻ ነው ትንሳኤሽ ሲነገር - - ድንግል ስጋሽ በምድር ላይ የታለ እንደፍጡር - - ድንግል አርጓል ወደ ሰማይ ከክርስቶስ መንበር - - ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል(፪) ስጋሽን ሲያሳርጉ…
ጾመ ፍልሰታ እና ታሪካዊ አመጣጡ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ጾመ ፍልሰታ ከሰባቱ አእማደ አፅዋማት (ዋና ዋና አፅዋማት) አንዱ ሲሆን፡ ከነሐሴ 1 እስከ ነሐሴ 16 ቀን የሚጾም የተቀደሰ ወቅት ነው። "ፍልሰታ" ማለት "ፍልሰት" ወይም "ከቦታ ወደ ቦታ መዛወር" ማለት ሲሆን፡ የሚያመላክ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፩ /1 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌በዚህች ቀን ከመንግሥት ልጆች ወገን የሆነው ታላቁ ሰማዕት ቅዱስ አቦሊ አረፈ። 📌ቅዱስ አቦሊና አባቱ ዮስጦስ፣ እናቱ ታውክሊያ ከሀዲውን ንጉሥ ዲዮቅልጥያኖስን አጥፍተው ምድራዊ …
📍 ለመሆኑ በቴሌግራም ትልቁን የኦርቶዶክስ መዝሙር ቻናል ተቀላቅለዋል ? የሰርግ ፣ የሀዘን ፣ የንግስ መዝሙራት ፣ የተለያዩ ወረባት ፣ የመዝሙር ግጥሞችን ያገኛሉ ። አብረውንም መዝሙራትን ያጠናሉ ። # ይቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+_R21gL_5brU5MDRk https://…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued