Channel
የግሩፑ ህግጋቶች 1.አንድም ሙስሊም ሌላውን ማንጓጠጥ ከታየ ብሎክ ይደረጋል። 2.የጥላቻ ንግግሮች ከታዩ ብሎክ 3.ይህ የ ማስታወቅያ ግሩፕ አደለም።ማስታወቅያዎችን ሌላ ቦታ ይላኩ ሊንክ ያላቸው ፅሁፎችን መላክ አይቻልም። 4.በህክምናው ያሎትን ጥሩ ተሞክሮ ሼር ያርጉ መጥፎ ከሆነ እናስተካክለው ዘንድ ከስር ለህክምና በሚቀመጡ የዶክተር ወይም ኡስታዝ ሊንክ ያናገሩን. 🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው
Updated: 2026-08-07
መርሀባ
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ መርሀባ አብሽሩ እንኳን ደህና መጡ! ወደ አፊያዎ መንደር 🤲 አሏህ አዛችሁን ይንቀልላችሁ ጭንቀታችሁን በደስታ ይቀይርላችሁ ህክምና ፈልገዉም ይሁን ማንኛዉንም ጥያቄ መጠየቅና መረዳት ሲፈልጉ ከስር በምልክልዎት ሊንኮች ኡስታዞችን ወይም ዶክተሮችን…
ምኑን ነው ምጀምሩት አብሽሩ ግልፅ አርጉልን ህክምናውን ከሆነ ሊንክ እንልካለን
Ba tsehuf jamere ba mehal xefa ket nw magagnew
https://vt.tiktok.com/ZS9h3vU6ba4dL-WaUES/
የቀልብ ዶክተር ቲክቶክ ላይቭ ምሽት 4:00 (አራት ሰአት) ጀምሮ.... ስለ አፍያችን ስለስኬታችን እንመካከር🤲❤️ እንዲሁም በህከምና ዙሪያ ጥያቄ ያላችሁ ቀጥታ ላይቭ መልስ እንሰጣለን🤲🤲 ......ኑኑኑኑ እንድመቅ በቀልብ ዶክተር ላይቭ🤲🤲🤲❤️❤️❤️👇👇👇
https://youtu.be/esa6xp3fi7c
/🤲🤲🤲🤲
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-23 · first ad check queued