Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-07
ወላጆች አደራ... ልጆቻችሁን አትራገሙ! አደራችሁን! ቢያጠፉ እንኳ 'ልጅነት ነው፣ ወጣትነት ነው፣ የጉርምስና ግለት ነው' ብላችሁ እለፏቸው እንጂ መጥፎ ቃል አትወርውሩባቸው። ለልጅ የሚገባው ዱዓ ማድረግ እንጂ እርግማን አይደለም!
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና…
👁🗨የኪታብ PDF اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! 🪶ኢንተቢህ_አንተ_ሙራቀብ https://t.me/Sle_qelbachn1/1964
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች፤ ኢንሻ አላህ በቅርብ ቀን ለሁላችንም እጅግ ወሳኝ የሆነ ኪታብ በዚሁ ቻናላችን የምንጀምር መሆኑን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ኪታቡ ምንድን ነው? መቼስ ይጀመራል? ዝርዝር መረጃዎችን እና ማብራሪያዎችን ነገ ይፋ የምናደርግ ይሆናል-ኢንሻ አላህ-!
⚠️በጣም የሚያስፈራራኝ የቁርኣን አያህ፦ «وَعَصَيْتُم مِّن بَعْدِ مَا أَرَاكُم مَّا تُحِبُّونَ» (የምትወዱትን ካሳየኋችሁ በኋላ አመፃችሁ!) — [አል-ዒምራን፡ 152] በጭንቅ ቀን እጅህን ዘርግተህ፦❝ያ አላህ! ይህን ብቻ ፈፅምልኝ እንጂ ከእንግዲህ ዳግመ…
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉ!!
‹‹ዛሬ አንድ ሰው ከሐላል ነገርም ቢሆን እስከሚጠግብ መብላት የለበትም፡፡ ምክንያቱም ከሐላል ከጠገበ ነፍሱ ወደ ሐራም ትጠራዋለች፡፡›› 💡ቢሽር ቢን ሓሪሰ (አላህ ይዘንላቸው)
;قَالَ قَدْ أُجِيبَت دَّعْوَتُكُمَا' ❝ዱዓችችሁ በእርግጥ ተሰምታለች፡፡❞—የሚል የምስራች የሚሰማበትን ጊዜ አላህ ያቅርብላችሁ። ላንቃ እስከሚደርቅ በለቅሶና በዱዓ የለመናችሁት፣ ለዚሁ ጉዳይ ብላችሁ እንቅልፍ ያጣችሁበትና ልባችሁ የተሰበረበትን ጉዳይ ሁሉ..አላህዪ በ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.