Channel
ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot
Updated: 2026-08-07
አብዛኛው ሰው የትዳር ምርጫው ሲጠየቅ ኢማን ያለው ያላት አላህን የሚፈራ የምትፈራ ይላል በተግባር ግን ገንዘብ ያለው ወይም ያላት ይመርጣል ግን ማንን ነው የምታታልሉት ?? ገንዘብ ካለው አላህ ያስተካክለዋል ይባላል ኢማን ያለው ሲመጣ አላህ ገንዘብ ይሰጠዋል ለምን አትሉም ታዳ ወይስ አ…
ሰዎች ከንግግራቸው በላይ ተግባራቸው እውነተኛ ማስረጃ ነው✅ ተግባራቸው እውነታን ይናገራል ባያወሩትም
አላህ (የወንድን) ልብ ሊጠግን ሲፈልግ፤ በፊቷ ደካማ ሆኖ ለመታየት የማይፈራትን ሴት ይሰጠዋል። በአንድ ቃል ድካሙን የምታቀልለትን፣ በአንድ እይታም ጭንቀቱን የምታስወግድለትን ሴት። አላህ የሴትን ልብ ሊጠብቅ ሲፈልግ ደግሞ፤ ቀናት ዝናባማ በሚሆኑበት ጊዜ መጠለያ (ጣራ) የሚሆናትን ወን…
ሴት ልጅ ብልጥ ናት.......¡ ትዳሯን- ቀጥ አድርጋ መያዝ ትዳሯን- ማሳመር ባሏ- እሷን እድናፍቅ ባሏ- ቤቱን እድናፍቅ ባሏ- ከውጭ ወደቤት ለመንጣት እንድጓጓ ባሏ -ከሷ ውጭ ወደሌላ እዳይሄድ ማድረግ ትችላለች!! አደል እህቶች!?
በትዳር ውስጥ ከገባሺ ንዝንዝ መጨቃጨቅ መጣላት የማይቀር ነውና በሶብር እና አውፍ ብለሺ ማለፍ ግድ ነው። ከባልሺ ፍፁምነት አትጠብቂ ምክንያቱም ሰው ነው ይሳሳታል ያጠፋል አንችም እንደዛው ስለዚህ እየተራረሙ አውፍ እየተባባሉ የሚያጨቃጭቅ ችግርን እየተወያዩ ተመካክሮ በመካከል ጣልቃ ሳያ…
እየተዘወጃቹህ አብሽሩ
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና…
🗣Alarm ለምንድነው ምትሞላው ? 📖 እሷ እንዲሰጠኝ
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.