Channel
💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች በመሻይኾች ስም የተቀመጠ 📎 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 2⃣ በመሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች በደረጃ የተቀመጠ 📎 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/99565 📩 @mmuhhammedd
Updated: 2026-08-22
የዛሬዋ ምክር 1. ጊዜህ ሕይወትህ ነው፤ አትክሰረው በየቀኑ የሚሰጥህ 24 ሰዓት በእጅህ ላይ ያለ የካፒታል መጠን ነው። ቀናቱ ሲያልቁ ዕድሜህም አብሮ ይጓዛል። ትናንት አልፏል፣ ነገ ደግሞ የእርግጠኛነት ዋስትና የለውም፤ በእጅህ ያለው ብቸኛ እውነት "አሁን" ብቻ ነው። ስለዚህ ጊዜህ…
አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዛሬ መውሊድ በውስጡ የያዘውን ጥፋታ አብረን የምናይ ይሆናል ኢንሻአላህ መውሊድ በውስጡ ከያዛቸው ጥፋቶች መካከል የመስጅድን ክብር የሚያዋረድ ነው እስኪ ስለ መስጅድ ክብር ትንሽ እንበል መስጅድ በኢስላም ትልቅ ክብር የሚሰጠው አላህ ብቻ የሚመለክ…
ሴትን ለማስተካከልና ለማሻሻል ከሚረዱ ነገሮች ሁሉ የተሻለው ጋብቻ ነው። 📌قالت هند بنت المهلب: «ما رأيت لصالحي النساء وشرارهن خيراً من إلحاقهن بإسكانهن -أي تزويجهن- وذلك أنَّ المرأة إذا ابتَعَلَت -أي حَسُنَ…
ታላቁ ዐሊም ሸይኽ ሙሀመድ ዐረብ የከተቡት ነው ተቃሩት:: https://t.me/teaching_of_all_prophets/134279
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወዐለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጉጉት እጠበኩኝ ነበር እኔም በቀጠሮየ መሠረት ይህው ተገኝቻለሁ በል ዛሬ ከዑበይዲዮች ቀጥሎ መውሊድን ማን እንዳከበረው አብረን እናያለን በጥያቄ ልጀምረው? ተችላለህ መውሊድ የሚያከብሩ ሰዎች መውሊድን የ…
የመውሊድ ትርጉም መውሊድ የሚለው ቃል ወለደ ከሚለው የዐረብኛ ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም የትውልድ ቦታን እና የትውልድ ጊዜን የሚያመለክት ነው ባጭሩ ልደት ማለት ነው ልደት በኢስላም ያለው ሁክም ምንድን ነው? ልደት በኢስላም በፍጹም ሀራም ነው ። በኢስላም ውልደትንም ሆነ ሞትን አስመል…
የቢድዐ ትክክለኛ ትርጉም ቢድዐ ማለት ቃላዊ ፍቹ ፈጠራ ማለት ነው ቢድዐ ሁለት አይነት ፍች አለው አንደኛው ቋንቋዊ ፍች ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ሽሪዐዊ ፍች ነው ቋንቋዊ ፍች ፦ማንኛውም ከዚህ በፊት ያልነበረ ከጊዜ በኋላ የመጣ አዲስ ነገር ሁሉ እንደቋንቋ ቢድዐ ይባላል ። ሸሪዐዊ ፍቹ፦ቢ…
"በዚህች ዱንያ ላይ እስካለህ ድረስ ከአላህ በስተቀር በማንም ጥገኛ አትሁን፣ የራስህ ጥላህ እንኳ በጨለመ ጊዜ ጥሎህ ይጠፋል። ~
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.