Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያና የመረጃ መለዋወጫ መድረክ ነው። በ +251913134524 ላይ ያግኙን። ለማስታወቂያ @tikvahmagbot ላይ መረጃ ይጠይቁ።
Updated: 2026-08-06
ኬንያ ወደ ሀገሯ ለሚገቡ የውጭ ዜጎች የጤና ኢንሹራንስ ግዴታ አደረገች የኬንያ ጤና ሚኒስቴር ከኬንያ ውጭ የሚመጡ ማንኛውም ሀገር ዜጎች ወደ ሀገሪቱ ከመግባታቸው በፊት ሕጋዊ የጉዞ ጤና ኢንሹራንስ ሊኖራቸው እንደሚገባ የሚያስገድድ አዲስ መመሪያ አወጣ። በካቢኔ ሴክሬታሪ አደን ዱአሌ በተ…
Media post
የኢፌዴሪ ፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመዝገብ ቁጥር 271003 ባሳለፈው አስገዳጅ ውሳኔ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተደራጀባቸው ክልሎች ውስጥ የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች ይግባኝ የማየት የሕግ ሥልጣን የላቸውም ሲል ወስኗል። @tikvahethmagazine
ማርቭለስ ሪል እስቴት ሃይሌ ጋርመንት ኣፍሪካ CCD ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች 👉91 ካሬ ባለ 2 መኝታ 6,825,000 ብር 👉111 ካሬ ባለ 3 መኝታ 8,325,000 ብር 👉126 ካሬ ባለ 3 መኝታ 9,450,000 ብር 👉142 ካሬ ባለ 3 መኝታ 10,650,000 ብር 💵…
የመብራት ፖል የገጩ አሽከርካሪዎች ከ9 ሚሊዮን ብር በላይ የካሳ ክፍያ ከፍለዋል ተባለ። በበጀት ዓመቱ በአዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ወጪ የተገነቡ የመብራት ምሰሶዎችን ጥንቃቄ በጎደለው ማሽከርከር ከገጩ አሽከርካሪዎች የካሳ ክፍያ 9 ነጥብ 05 ሚሊዮን ብር ገቢ መገኘቱ ተገልጿል። ይህን…
Media post
Media post
ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ለ1 ሺህ ሕፃናት ነፃ የልብ ሕክምና ለመስጠት ማቀዱን ገለጸ ⚫ ለበጎ አድራጎት ፕሮግራሙ ከ2 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደሚያስፈልግ አስታውቋል። ኢትዮ-ኢስታንቡል ሆስፒታል ከነሐሴ 22 ቀን ጀምሮ ለአንድ ዓመት የሚቆይና ለ1 ሺህ ሕፃናት ነፃ የልብ ሕክምና ለመስ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.