Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
Updated: 2026-08-07
ሊቨርፑል ተጨዋች ለማስፈረም ተስማማ ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የባርሴሎናውን ተከላካይ ሮናልድ አራውሆ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ሊቨርፑል ከባርሴሎና ጋር ከስምምነት የደረሱ ሲሆን የባርሴሎና ስፖርቲንግ ዳይሬክተር ዴኮ ፍቃድ መስጠታቸው ተዘግቧል። ዩራጓዊው ተከላካይ ሮናልድ …
“ ሊጉን አርሰናል ሊያሸንፍ ይችላል ” የቀድሞ የቼልሲ ተጨዋች ጆን ኦቢ ሚኬል ፕሪሚየር ሊጉን አርሰናል ዳግም ሊያሸንፍ እንደሚችል ገምቷል። ፕሪሚየር ሊጉን ማን ሊያሸንፍ እንደሚችል የተጠየቀው ጆን ኦቢ ሚኬል “ አርሰናል ጎልቶ ይታያል ” ብሏል። አርሰናል ከሌሎቹ አንፃር ወጥ ቡድን መ…
ኤሚል ሆይበርግ ወደ ኒውካስል ? ኒውካስል ዩናይትድ ፔር ኤሚል ሆይበርግን ከማርሴይ ማስፈረም እንደሚፈልግ ተገልጿል። የአማካይ ክፍሉን ለማጠናከር እየሰራ የሚገኘው ኒውካስል ዩናይትድ በዝውውሩ ዙሪያ ከማርሴይ ጋር ንግግር ላይ ይገኛል። ዴንማርካዊው አማካይ ሆይበርግ ወደ ፕሪሚየር የመመለ…
" ለሲቲ ያለ ሮድሪ ሊጉን ማሸነፍ ከባድ ነው “ የቀድሞ የሊቨርፑል ተከላካይ ጄሚ ካራገር ማንችስተር ሲቲ ያለ ሮድሪ ስኬታማ መሆን እንደሚከብደው ተናግሯል። ስፔናዊው አማካይ ሮድሪ ማንችስተር ሲቲን ለቆ ባርሴሎናን ለመቀላቀል እየተነጋገረ ይገኛል። ጄሚ ካራገር በሰጠው አስተያየት “ ለማ…
ክረምቱን ምክንያት በማድረግ ዋናው ስፖርት ለአካዳሚ እና ፕሮጀክቶች ልዩ ፓኬጅ አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው! ✅ጥራትና ምቾት ያላቸው የጨዋታ ማልያዎች ✅ነፃ የአሰልጣኝ ፖሎዎች ✅ኳስ እና ነጻ የልምምድ ቢብሶች አዘጋጅተንላችኋል ኑ የነገን ጀግና ዛሬ በጋራ እንገንባ! 8289 | +25190…
“ ጉማሬሽን የሸጥነው ሪከርድ በሆነ ዋጋ ነው “ “ አርሰናል ካሰበው በላይ ከፍሏል ” ኒውካስል ዩናይትድ በዚህ ክረምት ብሩኖ ጉማሬሽን የመሸጥ እቅድ እንዳልነበረው የክለቡ ሀላፊዎች ተናግረዋል። ይሁን እንጂ ሀላፊዎቹ ኒውካስል ተጫዋቹን በጥሩ ዋጋ ሸጦታል የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸ…
ዩናይትድ ተጨዋቾቹ ህመም ገጥሟቸዋል ! ማንችስተር ዩናይትድ ነገ ከፒኤስጂ በሚያደርገው የወዳጅነት ጨዋታ ማቲውስ ኩንያ እና ሰነ ላመንስ አይሳተፉም። ሁለቱ ተጨዋቾች ህመም እንዳጋጠማቸው እና በካሪንግተን እንደሚቆዩ ይፋ ተደርጓል። ይሁን እንጂ በቀጣይ በአይርላንድ የቡድኑን የቅድመ ውድድ…
ሲቲ የባርሴሎናን ጥያቄ ውድቅ አደረገ ! ማንችስተር ሲቲ ባርሴሎና ሮድሪን ለማስፈረም ያቀረበውን 5️⃣0️⃣ ሚልዮን ዩሮ ውድቅ አድርጓል። የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና አዲስ የዝውውር ሂሳብ ለማቅረብ በመዘጋጀት ላይ እንደሚገኝ ተገልጿል። ማንችስተር ሲቲ ለተጨዋቹ ዝውውር 8️⃣0️⃣ ሚልዮን …
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.