Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-08-07
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 1፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ሰሞኑን በስልታዊ ቡድን ደረጃ በአዲስ አበባ ከተማ ሕጋዊ ቁመና ዙሪያ ሲካሄድ የነበረው አገራዊ ምክክር የሀሳብ ልዩነት ማስተናገዱን ዋዜማ ሠምታለች። ከጥቃቅን ቡድኖች ደረጃ ጀምሮ ያልተነሱ ሀሳቦች በስልታዊ ቡድን ቃ…
“አዲስ አበባ ሕብረ ብሔራዊ ከተማ ናት እያልን ለአንድ ክልል ልዩ ጥቅም የሚያስገኝ ውሳኔ አናስተላልፍም” ተመካካሪዎች - የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ከተማዋ የኦሮሚያ ክልል ዋና ከተማ እና መቀመጫ ትሁን የሚለውን ምክረ ሀሳብ ያቀረቡ ተመካካሪዎች ደግሞ፤ ምክረ ሀሳቡ በሥራ…
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ሐምሌ 30፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለሁለት ጊዜያት ተመካካሪዎች አድማ ማድረጋቸውን ለተመካካሪዎች በሠጠው ማብራሪያ ላይ መግለጡን ዋዜማ ሠምታለች። ኮሚሽነር አምባዬ ኦጋቶ፣ የምክክር ሂደቱ ሁሉም ተመካካሪዎች ሀሳባቸውን የሚገ…
አዲስ ስታንዳርድ የብየነ መረብ ሚዲያ ባለፉት ቀናት ዋና አዘጋጁ ታግቶ ተወሰዶ እንደነበር ፤ ቢሮው በፀጥታ ሀይሎች መበርበሩንና ንብረቶቹ መወሰዳቸውን እንዲሁም ለአስራ ስድስት ዓመታት ከተከራየው ቢሮ እንዲለቅ እየተገደደ መሆኑን አስታወቀ። ዝርዝሩን አንብቡት https://cutt.ly/I…
- በምክክሩ ወቅት በሀሳብ ልዩነት “አድማ የመቱ” ነበሩ - ብልጽግና ፓርቲ ሐምሌ 19 ቀን፣ 2018 ዓ.ም በምክክሩ እየተሳተፉ የሚገኙ አባላቱን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤው እየተካሄደ በሚገኝበት አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ሰብስቦ ማነጋገሩን መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን፤ ፓርቲው…
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ሐምሌ 29፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ሥልጣን በኃይል የያዘው የትግራይ ክልል አስተዳደር፤ በተቃራኒ ጎራ ከቆሙ ኃይሎች ጋር የወገኑ የቀድሞ የትግራይ የጸጥታ ኃይል አባላት፣ የመንግሥት ሠራተኞችና ወጣቶች ወደ ሠላማዊ ሕይወት እንዲመለሱ ያስችላል ያለውን…
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ሐምሌ 28፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ በትግራይ በኃይል ሥልጣን የያዘው ሕወሃት-መራሹ የክልሉ አስተዳደር፣ በተቃውሞ ከትግራይ ውጭ ነፍጥ ያነሱ የታጠቁ ኃይሎች ባስቸኳይ ወደ ትግራይ ከተመለሱ ያለ ምንም ችግር መደበኛ ሕይወታቸውን እንዲመሩ መፍቀዱን አ…
ኮሚሽኑ፤ የሥራ ሥነ ምግባራቸውን ጠብቀው በማይሠሩ አወያዮች ላይ እርምጃ እንደሚወስድ ማሳወቁን ምንጮች ለዋዜማ ተናግረዋል ። ከአወያይነት ሚናቸው ውጭ እንደ ተመካካሪ በምክክር ሂደቱ ለመሳተፍ የሞከሩና፤ ለተመካካሪዎች ምክረ ሀሳብ በማቀበል ያልተገባ ድርጊት የፈጸሙ አወያዮች መኖራቸው በ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.