Channel
የኛ ሊቨርፑል ስለ ሊቨርፑል ታማኝ መረጃዎች ብቻ የሚቀርቡበት ተዎዳጂ የቴሌግራም ቻናል ነው ይከታተሉን ከሌሎች እንለያለን ለሊቨርፑላዊያን ብቻ'' crater /owner @natiliverpoolynwa ለማስታወቂያ ስራ @natiliverpoolynwa @yegnamarkting @khalidwz4 📞+251947569944 📞+251946959689 📞+251996967169
Updated: 2026-08-07
🇪🇸 ኢራኦላ... “እኛ ልንደርስበት የምንፈልገውን የአፈጻጸም ደረጃ ለረጅም ጊዜ ማስቀጠል አልቻልንም አሁንም ብዙ የሚቀርብን መስራት ያለብን ብዙ ስራ አለ.... @yegnaLiverpool @yegnaLiverpool
ሊቨርፑል የቀኝ እና የግራ ተከላካዮች ላይ ትልቅ የቤት ስራ ይጠብቀዋል Frimpong በጣም ያልተጠበቀ ተጫዋች ሆኖብኛል ለሊቨርፑል ከፈረመት ጊዜ አንስቶ እሰከ ዛሬው ጫዎታ ድረስ ለሊቨርፑል አንድ ደህና ነገር ያላሳዬ ምኑንም ልናውቀው ያልቻልነው ተጫዋቾች ሆኖብኛል...⚠️ @yegnaLi…
ሊቨርፑል በፕሪሲዝኑ ሁለት አሸንፎ ሁለት ተሸንፏል ይህ ግን የአሰልጣኙን ብቃት የሚመዘንበት ጫዎታ እንዳልሆነ ሁሉም ሊረዳው ይገባል ሁለቱ ሽንፈቶች በአብዛኛው በወጣት ተጫዋቾች ያደረግናቸው ጫዎታዎች ነበሩ ተጋጣሚ ቡድኖች ደሞ በዋና ስብስባቸው ተሰልፈው እንዳሸነፉን መረዳት ይኖርብናል ይ…
Mamardashvili የፕሪሲዝን ጫዎታ ነው ግን እንዴት እራሱን ለማሳየት ጥረት አያደርግም አንድ ጥሩ ነገር ሳያሳይ የተሞከረበት ጠንካራ ኳሱ ሁሉ ይቆጠርበታል ነገሩ በልምምድ ጫዎታ እራሱ ቀላል ኳሶች ነበሩ ሲቆጠሩበት የነበረው እናም በልምምድ ያላሳየውን ነገር በጫዎታ ላይ ምን ሊፈጥር…
🔴ሊቨርፑል 4ኛ የፕሪሲዝን ጫዎታውን በአንፊልድ 3_2 በሞናኮ ተሸንፏል ❌ ሊቨርፑል በተከታታይ ለሁለተኛ ጊዜ ሽንፈት ባስተናገደበት ጫዎታዎች በሁለቱም ጫዎታ ተመሳሳይ በመጀመሪያው አጋማሽ እየመራ በሁለተኛው 45'; በሚቀየሩ ተጫዋቾች ልምድ ማነስ እና የተከላካይ ጉልህ ስህተቶች የተየባ…
Media post
Media post
Media post
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.