Channel
👉 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1.ጴጥ 3፡13 በዚህ ግሩፕ፦ ✔️ የቅዱሳን አባቶች ምክር ✔️ መዝሙር ✔️ ትምህርቶች ✔️ መፃህፍት እና ✔አስተማሪ ታሪኮችን ያገኙበታል። 👉 ሀሳብ መስጠት ይቻላል🙏
Updated: 2026-08-07
የልቤን ሁሉ የዉስጤን ሁሉ የመረመርከዉ በማዕበሉ. የሚለዉን መዝሙር ላኩልኝ🙏
ደብተራ ብርሃን አንቲ እሙ ለፈጣሪ ኃጣውዓ ሕዝቡ ዘያስተሰሪ እምኀበ ብዙኃን ትትነከሪ እስከነ ቀዳሚ ወደኃሪ። "የብርሃን ደብተራ (ድንኳን) ሆይ የሕዝቡን ኃጢአት የሚያስወግድ የፈጣሪ እናቱ ነሽ፤ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በብዙዎች ዘንድ ትደነቂያለሽ።" ሰዓታት ዘሌሊት
Selam lezhi bit and tiyaki neberegne be semone filseta adrshgne yitetal ena minin asmelkto new
"በፍቅር ስም የሰውን ስሜት ላለመጎዳት በሚል የውሸት ተስፋ መስጠት ከመርዝ የባሰ ጉዳት አለው። መራራ እውነት ከጣፋጭ ውሸት ይሻላል። አብሮ መጓዝ እንደማትችል ስታውቅ፣ በጊዜው 'አልሆንሽም/አልሆንህም ' ማለት የሰውን ነፃነት ማክበርና ለወደፊት ከሚመጣ ታላቅ ስብራት መጠበቅ ነው።" …
Hi
❗️Tsega не отправляйте рекламу!
Salaam
🎧:- 🛑የንስሐ ዝማሬ "ስማፀናት ድንግል" 👤:- ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች •➢ ሼር // SHARE 👇👇👇 @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche @yemezmur_getimoche
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-31 · first ad check queued