Channel
ትህትናሽ ግሩም ነው ትህትናሽ ግሩም ነው ደግነትሽም /2/ እናቱ ሆነሻል ለመድኃኒዓለም /2/ ንጽሕት ስለሆንሽ ------- እመቤቴ እመቤቴ እንከን የሌለብሽ ------- እመቤቴ እመቤቴ የፍጥረታት ጌታ------- እመቤቴ እመቤቴ በአንቺ ያደረብሽ ------- እመቤቴ እመቤቴ የድንግል መ…
ፍስለታ የሕፃናት ደስታ የፍቅር የሰላም የደስታ ፆማችን ከጌታችን እናት በረከት ማግኛችን ፍልሰታ መታለች እጅግ ደስ ይበለን ለቅዳሴ እንሂድ ልጆች ተሰብስበን ፍስለታ /2/ የሕፃናት ደስታ እንሂድ ቅዳሴ ከቅዱሱ ቦታ /2/ አዝ ሐዋርያው ቶማስ ትንሣኤሽን አይቶ ከእመቤታችን እጅ ሰበኗን አ…
ሰላም ለኪ እያለ ሰላም ለኪ እያለ /2/ ሐርና ወርቁን ስታስማማ የገብርኤል ድምፅ ተሰማ ተሰማ የመልአኩ ድምፅ ተሰማ ተሰማ የገብርኤል ድምጽ ተሰማ አዝ ውሃ ስትቀጂ ክንፉን እያማታ ሊያበስርሽ የመጣው በታላቅ ደስታ ከሞገስሽ ብዛት /2/ ሲታጠቅ ሲፈታ አቅርቦልሽ ነበር የክብር ሰላምታ አ…
ዝቅ ብዬ ላመስግነው ዝቅ ብዬ ላመስግነው ጉልበቴ ነው ላወድሰው የፍቅሩ እሳት ልቤን ነክቷል የድል ዜማ በአፌ ሞልቷል አዝ ምን አገኘ ሰው ይለኛል ላያኖረኝ ይጨነቃል መኖሪያዬ በሰማይ አባት አለኝ ኤልሻዳይ አባት እና ንጉስ ጌታ ቅዱስ ለነፍስ ሕይወቴ ነው ክርስቶስ አዝ ተራመድኩኝ በጉልበ…
🔴 አዲስ ዝማሬ " ገብርኤል ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ገብርኤል ነው ስሙ ገብርኤል ነው ከእሳት የሚያወጣ ብስራትና ደስታ ለአለም የሚያመጣ እንኳን ከነደደው ገና ከታሰበው ያተርፋል ያድናል ፈጥኖ ሚደርስ ነው ከትላንቱ ይልቅ ዛሬ ሚሳሳልኝ በመንገዴ ቀድሞ ነገን ሚጠብቀኝ አሊዝ…
🎬 🍿 🔴 አዲስ ዝማሬ " ገብርኤል ነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥• @Z_AbelMekbeb •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
✞ አበርታኝ ገብርኤል ✞ አንተ የልቤ ወዳጅ ከአንተ ጋር አለኝ ጉዳይ አንተ የእኔ ድጋፍ ከአንተ ጋር አለኝ ጉዳይ አበርታኝ ገብርኤል በምድር በሰማይ ምሥራች አሰማኝ ናልኝ ከአርያም ላይ ሐዋርያ ልደት ጽድቅን ምታሰማ ከጥንት ጀምሮ የሆንክ የኔ ግርማ ስወጣ አይሃለሁ ሆነህ ከፍታዬ ክንፍህ…
✞ ገብርኤል ✞ ገብርኤል (፪) ገብርኤል መልአከ ራማ (፪) ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ ድምጽህን እንስማ ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ ከቀናት ሳትዘግይ ሳይጎድል ደቂቃ ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ(፪) አዝ= = = = = ከውኃ እና ከሳት ከሞ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.