Channel
The best fiction is far more true than any journalism 📢 ተዓማኒ የመረጃ ምንጭ ፤ ለሙያው ስነምግባር ተገዢ በሆኑ ጋዜጠኞች ብቻ 👉 በፌስቡክ ገፆቻችን https://www.facebook.com/simon.dereje.56 👉 https://www.facebook.com/mik0Man
Updated: 2026-08-07
በዛሬዉ እለት በመተሃራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር በዛሬዉ እለት ምሽት 2 ሰዓት ከ 11 ደቂቃ ላይ በመተሃራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። የመሬት መንቀጥቀጡ በሬክተር ስኬል 4.6 የተለካ መሆኑን ቮልካኖ ዲስከቨሪ የተሰኘዉ የመሬት መንቀጥቀጥ …
በወልቂጤ ከተማ ባጃጅ በማስቆም የኮቴ ሲቀበሉ የነበሩ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ በወልቂጤ ከተማ ባጃጆችን በማስቆም “የኮቴ” በሚል አላስፈላጊ ገንዘብ ሲቀበሉ በነበሩ ተከሳሾች ላይ የጉራጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የእስራት ውሳኔ ማስተላለፉን የጉራጌ ዞን ፍትህ መምሪያ ኃላፊ አቶ ኤልያስ …
"ታጣቂዎች ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሻረክ 'ያልተቀደሰ ጋብቻ' ፈጥረዋል" አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር ) በኦሮሚያ፣ አማራ እና ትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲረዱ "ያልተቀደሰ ጋብቻ" መፍጠራቸውን ገለጹ።…
ሞናጎ ኤሌቬተር ከቱርኩ ኬያርሲ ድርጅት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ ሞናጎ ኤሌቬተር በዱከም ከተማ ከመንግስት በተረከበው 10ሺ ካሬ ሜትር ቦታ ላይ የኤሊቬተር መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሊገነባ መሆኑን አስታውቋል። የሞናጎ ኤሌቬተር መስራችና ስራ አስኪያጅ አቶ ተስፋሁን…
Media post
Media post
በበየዳ ወረዳ በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ነዋሪዎች ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል ተባለ በሰሜን ጎንደር ዞን ውስጥ ከሚገኙ ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በበየዳ ወረዳ በያዝነው የክረምት ወቅት በጣት ከሚቆጠሩ ቀናት በስተቀር ምንም አይነት ዝናብ ባለመጣሉ በወረዳው አብዛኛዎቹ ቀበሌዎ…
Media post
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.