Channel
✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1
Updated: 2026-08-07
ነገን ኑረን ፥ ዛሬን ሞትን ትላንትናን እየለፋን ፥ በቀደም 'ለት ተቀበርን መሞቻና መሰንበቻው ፥ ሳይታወቅ የውል ፍቺው ቀን ልንጨብጥ በቀናችን ፥ ቀን አስጣለን መኖራችን። By ፍቅረ-ማርያም ተሾመ @getem @getem @paappii
ትንሣኤሽን ልየዉ ውዳሴሽን አንብቤ ቅዳሴሽን ሰምቼ፣ በዝግ ባዕት በሱባኤ ሰንብቼ። ትንሳኤሽን ልየዉ ከመቅደሱ ቆሜ፣ ከመሳጭ አንድምታ እዉቀትን ቀስሜ። ስብሐተ ነግህ ን አድርሼ፣ ድርሳን ስንክሳሩን ከልሼ። ቅዳሴን ላስቀድስ ከበራፉ ታዛ፣ አለሙን አስትቶ ለነፍስ የሚያስገዛ። ትንሣኤሽን ል…
ተኳረፉ ብሎ ፡ ሊያስማማ ሊዳኘን ህይወት ስንት መንገድ ፡ ፈጥሮ ሲያገናኘን የልጅ ነገር ብለን፡ ጥሪውን ንቀናል ከእንግዲህ በኋላ... ሽማግሌ ሆኖ፡ ሞት ያስታርቀናል። by red-8 @getem @getem @paappii
ጌታህ ስንት ያወጣል???✍️ ያ እንቁ..ያ ሽቶ ፣ ከእግሩ ስር ሲጣል የይሁዳ ጥያቄ ፣ ይሄ ስንት ያወጣል?? ፐ !!... ስንት ድሃ የታረዘ መጠለያው የነቀዘ በሞላበት በዚህች ዓለም እግር ሽቶ ልክ አይደለም። ፐ !! በሉ ለይሁዳ ደግነት ለዳዳ።…
ውሰደን እንዳንል ቅጣትህ አስፈራን፥ አኑረን እንዳንል ኖረን ምን አፈራን፥ ፀሎቱ ጠፍቶናል በፈለከው ምራን። By andina @getem @getem @paappii
አንዴ ብቻ ልርሳሽ አንዴ ብቻ ላስብ ለግማሽ ደቂቃ ራሴን ልሰብስብ ህይወትን ያላንቺ፣ ይጣፍጠኝ ልሙቀው አንዲት ስንዝር ብቻ፣ ጥላሽን ልራቀው እንዴት እንደማመልጥ፣ እኔ ነኝ የማውቀው። by: yoseph workineh @getem @getem @paappii
ውደሴ -------------------------- ባንቺ የተነሳ በእጥፍ ጨመረ የውበት ሚዛኑ፣ የፈኩት አበቦች አፍረው ተሸፈኑ፣ ዕንቡጦች ከምንጩ ደንግጠው መከኑ ድሮስ! ይሄ ሁሉ ውበት! ለጨረቃ ሰግዶ ፣ ፀሃይን ተማፅኖ ለምኖ ሚፈካ፣ ብምን ጉልበቱ ነው ካንቺ የሚለካካ? እኮ በምን ጥበብ…
∞∞ ∞∞ ∞∞ ∞∞ ∞∞ ታምርህን ሰምቶ እንዳላመነህ፣ አብርሖትህን እንዳልለመነህ፣ ከጅህ በረከት እንዳልጠገበ፣ ባንተ ሲጎበኝ፧ ቤትና 'ደጁ እንዳልጠበበ፣ ° በክንድህ ስንቱን እንዳላለፈ፣ ጽልም እና ሞቱን እንዳልገፈፈ፣ ሃይልህን አይቶ እንዳልሰከነ፣ ከግሮችህ ትቢያ እንዳልመነነ፤ ° እን…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.