Channel
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ በኩል አናግሩን!
Updated: 2026-08-07
📲ብሩኖ ጉማሬሽ በኢንስታግራም ገጹ:- "በመጨረሻ በእናንተ ፊት መቆም መቻሌ በጣም ልዩ አፍታ ነው። ለመጀመር ጓጉቻለሁ። መድፈኞቹ ፣ ላደረጋችሁልኝ አስደናቂ ድጋፍ አመሰግናለሁ! ❤️🔥❤️🔥 COYG" @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
🚨ቲምበር የውድድር ዘመኑ መጀመሪያ እንደሚያመልጠው ይጠበቃል። [Gary Jacob] @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🗣️ሚኬል አርቴታ ስለ ኢታን ንዋኔሪ:- “በቅድመ-ውድድር ዝግጅት ወቅት ሁሉ በጣም ድንቅ ነበር ብዬ አስባለሁ፤ በእሱም በጣም ደስተኛ ነኝ።” @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🗣️ክሪስቶስ ዞሊስ:- "በኤምሬትስ የመጀመሪያ ጨዋታዬን ማድረግ መቻሌ አስደናቂ ስሜት ነበር።” @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
🗣️ሚኬል አርቴታ፦ “አዳዲስ ተጫዋቾችን ለማስፈረም እየሞከርን ነው። እኛን ይበልጥ የተሻልን ሊያደርጉን የሚችሉ ትክክለኛ ተጫዋቾችን በገበያ ላይ ካገኘን፣ ያንን ለማድረግ በጉጉት እየጠበቅን ነው።” @HuleArsenal1 @HuleArsenal1
ቪክቶር ዮኬሬሽ ስለ ኦዴጋርድ ፦ 🗣️ ❝ የኦዴጋርድን እንቅስቃሴ መረዳትና ከእሱ ጋር መላመድ ቀላል ነው ። ዛሬ ብዙ ጊዜ አብረን ባንጫወትም በመጀመሪያዎቹ 20 እና 25 ደቂቃዎች ግን ጥሩ ስሜት ተሰምቶኛል ። SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
🔰አርቴታ 🗣️ ሳካ እና ራያ ትናንት ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። ሁሉም ተጨዋቾ ነገ ወደ ልምምድ ይመለሳሉ። SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
ብሩኖ ጉማሬሽ📸 @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.