Channel
በ👉21 mezmur በየቀኑ አዳዲስ እና የድሮ መዝሙሮችን አጫጭር መንፈሳዊ ታሪኮችን መንፈሳዊ ጥያቄ እና መልስ መንፈሳዊ ፊልሞች እንዲሁም መንፈሳዊ ኮርሶችን በየጊዜው ያገኛሉ 😍😍 እርሶም share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ :: 👉 @m_ezmur2 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀገር ናት!
Updated: 2026-08-07
#ቅዱስ_ታዴዎስ_ሐዋርያ (ፍልሠቱ) በዚህችም ቀን ከሶሪያ አገር ወደ ቁስጥንጥንያ ከተማ የቅዱስ ሐዋርያ ታዴዎስ የሥጋው ፍልሰት ሆነ። ይህም የሆነ ክርስቶስን የሚወድ ጻድቅ ቁስጠንጢኖስ በነገሠ ጊዜ ነበር። በሱ ትእዛዝም የቅዱስ ሐዋርያ ታዴዎስን ሥጋ አፈለሱ ያማረች ቤተ ክርስቲያን ሠርተ…
#አማኑኤል #አምላክ አማኑኤል አምላክ ምስጋና ይገባሃል ለአዳም ልጆች ሁሉ ሕይወትን ሰጥተሃል እልልታ ይገባል ለታላቁ ጌታ ድኅነትን ለሰጠን በኅጢአታችን ፈንታ እንደ ምስኪን ደሃ አንገቱን ቀልሶ--- እሰይ የምሥራች ምሕረት ላረገልን እንባችንን አብሶ--- እሰይ የምሥራች ከባርነት ቀንበር…
ናና አማኑኤል ናና አማኑኤል ና መድኃኒቴ ጽድቅህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/ ናና አማኑኤል ና መድኀኒቴ ፍቅርህን አልብሰኝ ይቅር መራቆቴ /2/ የምሕረት አባት አማኑኤል የቸርነት ጌታ '' ፊትህ የተመላ '' ሁሌ በይቅርታ '' ካለው ፍቅር በላይ '' አባት ለአንድ ልጁ '' አምላክ …
Media post
አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሃያ ስምንት በዚች ቀን ክርስቶስ ከአንጾኪያ የእንድራኒቆስና የሚስቱ የአትናስያ መታሰቢያቸው ነው ። እነርሱም ከአንጾኪያ ከተማ ነበሩ ። በወርቅና በብርም የከበሩ ባለጸጎች ነበሩ ከገንዘባቸውም ለድኆችና ለችግረኞች ይሰጡ ነበር…
መልክሽን ስደግም ለፍልሰታ ቅዳሴ ማርያም አዜማለው ውዳሴሽንም አደርሳለው መልክሽን ስደግም ለፍልሰታ ተገለጪልኝ ጠዋት ማታ በምን ስራዬ ነው ማይሽ ምኞቴ ነው ስለምወድሽ ፍቅርሽ ጠርቶኝ ለምስጋና ተሰለፍኩኝ እንደገና ልቤ አንቺን ፈልጎይዞራል አየራትን ሰንጥቆ ይበራል አሳራፊው በምልጃሽ ማ…
Media post
ሐምሌ ሃያ ሰባት በዚህች ቀን ቅዱስ አሞን በሰማዕትነት ዐረፈ፡፡ ይኸውም ቅዱስ ተርኑጥ ከሚባል አገር የተገኘ ሰማዕት ነው፡፡ ወደ ላይኛው ግብጽ በሄደ ጊዜ የእንዴናው ገዥ ሰማዕታትን ይዞ በጽኑ ሲያሠቃያቸው ተመለከተ፡፡ እርሱም በመኮንኑ ፊት ቀርቦ የጌታችንን አምላክነት መሰከረ፡፡ መኮን…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.