Channel
✞✞✞ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ ፅሁፎች ለማግኘኘት ከፈለጉ ተቀላቀሉን ✞✞✞ @orthodox1 ሁሉም እንዲያነበው share ያርጉ ለማንኛውም መረጃዎች ለመጠየቅ @drshaye ማናገር ይችላሉ 🇪🇹 ✝✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 Join Us Today And Lets learn Together ✝✝✝ @orthodox1
Updated: 2026-08-07
በነሐሴ 1(፩) ቀን የሚነበብ ስንክሳር በዚኽችም ዕለት ፩.በአተ ጾመ ፍልሠታ ፪.አበው ሐዋርያት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ፫.ቅዱስ አቦሊ ሰማዕት ፬.ታላቁ ቅዱስ ዸላሞን ገዳማዊ ፭.ቅድስት ሐና (የእመ ብርሃን እናት) ፮.ቅድስት ሐና ነቢይት (ወለተ ፋኑኤል) ፯.ደናግል ቅዱሳት (የንግስት ሶፍያ…
https://youtu.be/Iz0pdzU-mQs?si=TRxJtIdCMM76GbJa https://youtu.be/Iz0pdzU-mQs?si=TRxJtIdCMM76GbJa https://youtu.be/Iz0pdzU-mQs?si=TRxJtIdCMM76GbJa
ሐምሌ ፴ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ እንድርያስ ሐዋርያ ተኣምር ያደረገበት ፪.ቅዱስ ዻውሎስ መናኒ ዕረፍቱ (ከቤተሰቡ ጋር) ፫.ቅዱስ ሱርያል (እሥራልዩ) ሊቀ መላእክት በቁስጠንጥንያ ቅዳሴ ቤቱ ፬.ቅዱሳን መርቆሬዎስና ኤፍሬም (ሰማዕታት ፭.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ዘአልቦ …
ሐምሌ 29/.፳፱ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ (ፍልሠቱ) ፪.ቅዱስ ዋርስኖፋ ሰማዕት ፫.እጨጌ አባ ዮሐንስ (ዘጐንድ) https://t.me/An_Apocalypse/34207
ሐምሌ 28/ ፳፰ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱሳን ጻድቃን እንድራኒቆስና አትናስያ ፪.አቡነ ፊልዾስ ጻድቅ (ዘደብረ ሊባኖስ) https://t.me/An_Apocalypse/34200
ሐምሌ ፳፯ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.የአዳም ልጅ ቅዱስ ሴት ነቢይ ፪.ታላቁ ቅዱስ ሕዝቅኤል ነቢይ የራእዩ መታሰቢያ ፫.የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ በእስክንድርያ ቅዳሴ ቤቱ ፬. የቅድስት ንግሥት መስቀል ክብራ (የቅዱስ ላሊበላ ሚስትና የቅዱስ ይትባረክ እናት) እንዲሁም ፭…
ሐምሌ ፳፭ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት (ቅዳሴ ቤቱ) ፪.ቅዱስ ኄኖክ ነቢይ (ዕርገቱ) ፫.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት ፬.ቅዱስ አበከረዙን ታላቁ (ጻድቅና ሰማዕት) ፭.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ (ጻድቅና ሰማዕት) ፮.ቅድስት ኢላርያ ሰማዕት ፯.ቅዱሳት …
ሐምሌ ፳፬ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.አቡነ ዘዮሐንስ ጻድቅ ዘክብራን (ኢትዮጵያዊ) ፪.ቅዱስ አባ ኖብ ሰማዕት ፫."፲፱ ዕልፍ" ሰማዕታት (የአባ ኖብ ማሕበር) ፬.አባ ተክለ አዶናይ ዘደብረ ሊባኖስ ፭.አቡነ ተወልደ መድኅን (ኢትዮጵያዊ) ፮.አባ ስምዖን ጻድቅ ሊቀ ጳጳሳ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.