Channel
✞✞✞ Orthodox Mezmur Channel ✞✞✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ቆየት ያሉ እና አዳዲስ መዝሙሮችን ያገኛሉ። ☞ @orthodox_mezmur_for_all ለማንኛውም ሀሳብ ፣ ጥቆማ ፣ አስተያየት 👇👇👇 @orthodox_mezmurs
Updated: 2026-08-07
መዘንጋት ባለበት | ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ መዘንጋት ባለበት በታናሽ ሕሊና መዘመር ልጀምር ለድንግል ምስጋና እኔስ በውዳሴሽ ባሕር እዋኛለሁ ገናንነትሽን ክብርሽን እያሰብኩ አዝ የትህትናሽ ነገር ቢወሳ አያልቅም ታነቢያለሽና ለዚህ ክፉ ዓለም ድንግል ሆይ ለኃጥአን ታስቢያለሽና ልቦናዬ…
ውዳሴ ማርያም ጩኸቴ | ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው ውዳሴ ማርያም ጩኸቴ ዜማዬ ናት ማርያም እናቴ በእንተ ስማ ለማርያም ብዬ እጠግባለው ከጥላሽ ስር ውዬ /2/ አዝ የቆሎ ተማሪው ሲጠራሽ አዛኝቷ ድንግል እያለሽ ሞላለት በስምሽ አኩፋዳው አለሽለትና መመኪያው በእንተ ስሟ በአዛኝቷ ተሜ ና…
ስምሽን ቢጠሩ የማትጠገቢ | ዘማሪ ፍቃዱ አማረ ስምሽን ቢጠሩ የማትጠገቢ የመንገድ ስንቄ ነሽ የነብሴ መጋቢ ምስጋናሽ ይብዛልኝ ወደቤቴ ጊቢ /2/ አዝ ጻድቃን የወረሱሽ የእግዚእብሔር ከተማ የምንዱባን ሰፈር የሞላብሽ ግርማ ቡራኬሽ ይድረሰኝ እናቴ የፍቅርሽ ነብሴን ለምስጋና ላንቺ ላፍስል…
ማሪኝ እና ልሂድ | ዘማሪት ለምለም ከበደ ማሪኝና ልሂድ ወደቤቴ ልግባ ይበቃሻል በይኝ የማነባው እንባ ደጅሽ ላይ ከወደኩ አለፉ ዘመናት ፈውስን ተጠምቼ አቃተኝ መጽናናት /2/ አዝ ቆዩ ከተዘጉ የቤቴ መቃኖች እጅግ እራቁብኝ የመዳኔ ቀኖች ዛሬስ ይበቃኛል ልነሳ ካልጋዬ በምልጃሽ ጸሎትሽ …
ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ለጥያቄዬ መልስ ስላጣሁ መጣው ከደጅሽ ሱባኤ ገባሁ ማን አፍሮ ያውቃል በአንቺ ለምኖ በኪዳንኪ ተማህፅኖ /2/ አዝ የነፍሴ እረፍቷ ታዛ መጠጊያ ካንቺ ተገኝቷል የሞቴ መውጊያ በሰላምታሽ ድምጽ ተባርኳል ቤቴ የጌታዬ እናት ለኔም እና…
የጠፋ በግ አዳም | ሊቀ-መዘምራን ይልማ ኃይሉ ወዳንቺ የመጣው በብሩህ ደመና ከሦስቱ አካል አንዱ ክርስቶስ ነውና የጠፋ በግ አዳም ታደሰ በጌታ ባንቺ ተፈጸመ የሰው ልጆች ደስታ አዝ በደይን የተጣለች ሔዋን ተደሰተች የደስታ መፍለቂያ አንቺን ስላገኘች የበረከት ፍሬ ካንቺ ተገኘልን የወይ…
በገነት በነበረች | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በገነት በነበረች በዕፀ ህይወት ፈንታ በምድር ተተከለች ልትሆነው ለአዳም ደስታ ፍሬዋም ጥዑሙ ምግብ መድኃኒት ነው ለዓለሙ የበሉት አይራቡ የጠጡት አይጠሙ /2/ አዝ ሳታገኝ ውሀ ሳይተክሏት በምድር ፍሬን ያፈራች የካህኑ በትር አይመረምረ…
ዘመዳችን ማርያም | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዘመዳችን ማርያም ከዳዊት ዘር የሆንሽ አምላክን በስጋ በማህፀን ወሰንሽ የመመኪያችን ዘውድ የክብር አክሊላችን ልጅሽን ታቅፈሽ አይተናል በዓይናችን /2/ አዝ ባንቺ ድልድይነት የመጣው ወደኛ በጎቹ የገደሉት ነው መልካም እረኛ በጠበብ ደረ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.